50 COMMENTS

  1. ጩኽት ብቻ! ባሁን ሰዓት ያሉት ቆርቆሮዎች "ይቅርታ ዘፋኝ አልላችሁም" ስም ብቻ ነው ምትፈልጉት እስቲ ቢያንስ በ90ዎቹ እንደተሰሩት ሙዚቃዎች ውስጥ ድርስ ዘልቆ የሚገቡና ስሜት የሚሰጡ ስራዎችን ለአድማጭ አድርሱ ካለበለዚያ በየ 15 ቀኑ እየመጣችሁ እንደዛ ቆርቆሮ አትጩሁ ይሄ ላድማጩና ለሙያው ያላችሁን ንቀት ነው የሚያሳየው

  2. አሪፍ ዜሞ ምርጥ ድምፅ በጣም ትንሽ ግጥም ሰፉ ማድረግ ትችሉ ነበር ዘፈኑ suspense ሲሆን አለቀ ልክ እነደ ኢትዬ ሙቪ

  3. 😝ያሬድ ነጉ በነፃ ነው እንዴ አቀናባሪ ያገኘህው በወር ሁለት ዘፈን አረ ጀለሴ ምንሼ ያጉቴ ፌት😹😹😹😹😹😹አረጋጋው

LEAVE A REPLY