6 COMMENTS

  1. እግዚኣብሔር ታሪክን ይቀይራል፡፡ ብርቱና ሀያል ነው የተባለው እያለ ደካማውን፣ የተናቀውንና ምናምንቴውን ያነግሳል፡፡ ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ አምኖ መቀበል ምንኛ መታደል ነው፡፡

  2. አለምነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ታርኩ ከክላሲካሉ ጋር ልቤን ሰበረው…..

    አለም እንደው ከላስካል ሙዚቃውን ብትለቅልን እባክህን ?

  3. እኔ ይምገርመኝ ያአንተ ድሜፅ እኮ ታምር ነው እንደት ደስስ እኔደምለኝ አለምነህ ዋሴ እዴሜ ይስጥልኝ አቦ

Comments are closed.