37 COMMENTS

 1. ትግረኛ ዘፈን እወዳለሁ… ግን አንዳንዴ የትግረኛ ዘፈኖች ሁሉ አንድ ይመስሉኛል : ምን አልባት ቋንቋው ስለማይገባኝ ይሆናል ።
  በተለይ ይሔን ሁለት አመት ሶስት አመት የሚወጡት ሙዚቃወች ሁሉም ተመሳሳይ ናቸው።
  የከበሮው አመታት አንድ አይነት
  ክራሩ ም እንደዛው
  ክሊፕ አሰራሩ እንኳ ሳይቀር ሁሉም ተመሳሳይ ናቸው።

  ጭራሽ ወዘማይ ከወጣ በሁዋላ የመጡት ሁሉም ተመሳሳይ ናቸው

  ይሔ የኔ ሀሳብ ነው… የናንተስ?

 2. አቤት የትግራይ ሙዚቃ ስወድ ከላስካሉ ብቻ ይስበኛል እንኳን ድምፅ ታክልወበት
  ግን ትርጉሙ አይገባኝም በግምት ነው ውውውድድድድድ በርታ

 3. አይ ፎቃየ የስራህን ይስጥክ እስካሁን 7 ዓመት ስትይዘኝ ብታለምደኝ እሰማው ነበር እስኪ እደኔ ትግሪ ሚወድ ላይክ ግጭት አርጎኝ

Comments are closed.