አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 29 1985 ዓም በአዲስ አበባ መስትዳደር
ም/ቤት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያደርጉት ንግግር
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

50 COMMENTS

 1. ነብይ፣ ፈላስፋና ጥበበኛ የሆነው ክቡር አቶ አንዳርጋቸው Òጌ በዚያ ጊዜ ገና የእምቦጩ አረም ገና በሚዘራበት ወቅት ቀድሞ ምን አይነት ፍሬ ሊያፈራ እንደሚችል አውቆ የተናገረው ንግግር እጅጉን ያስገረመኝና ያስደመመኝ ጉዳይ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ በእኔ እምነት ሁሉም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባውና በተለይ አሁን ያለው የመንግስት አመራር ሊማርበት የሚችልበት በመሆኑ እጅጉን አስፈላጊ ነው ብየ አምናለሁ፡፡በእኔ እምነት ይህ ሰው ብርቅየ ከኢትዮጵያ ማህፀን የወጣ በመሆኑ በሀገሬ ኮርቻለሁ አመሰግናለሁ አሜን፡፡

 2. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በግዜ ና በቦታ የማይቀያየር
  የታመነ እና እውነተኛ ሰው ነው፦ he is a man of integrity.

 3. እንዲህ ሲቃጠል ከርሞ ነው በመጨረሻም ሃገሩን ጥሎላቸው የወጣው. በመጨረሻም ሀገር ያው ሃገር ነችና ወደ ጫካ ገባ. ምክንያቱም ቢያይ ቢያይ ነገሩ የማይሆን ነውና ቁርጠኝነት ኖሯቸው የገቡትንም የሚጠልፍ ብልጣብልጥ ወይም ሴረኛ ስለማይጠፋና የተገፉትን የሚታደግ እንደሌለ ስለተረዳ መሰለኝ!!! ክቡር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ላደረከው የመረረ ትግልና ለውዷ ሃገርህ ለተጎነጨኸው መሪር ፅዋ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያመሰግንሀል!!!ለምለሙን የወጣትነት ጊዜህን የከፈልክላትን ኢትዮጵያ ተተኪ ትንታጎች የሴራውን መንገድ አክሽፈው ከተፈላጊው ማማ እንደሚያደርሱት አንጠራጠርም!!!

 4. መረጃው መልቀቅ ትልቅ ቁም ነገር ነው።

  አየሁት ምንም ቁም ነገር ያለው ተቃውሞ አላየሁበትም።

  ያው ያቺ አፍሮ የኢአዴግን የቆዳ ኬት ከማስታወሱ በቀር።

  ውነታው እንዳርጋቸው በታምራት ላይኔ ተግፍትሮ ከመሰናበቱ በፊት ቅሬታ ተሰምቶት መጋፈጡ ሚዛን አይደፋም። መሰናበቱ አይቀሬ ነው ሲል ያደረጋት ንግግር ናት። የተጋፈጣው ያጋለጠው ነገር ግን የለም።

  ግን እስቲ አንዳርጋቸው ህወሀትን ለማገልገል ሲገባ ያደረጋቸውንም ጥፋቶች እንይ። ብዙ ሰው አንዳርጋቸውን ብርሀኑ ህወሀትን ደጋፊዎች እንደነበሩ አያውቅም ።

  ፩: አንዳርጋቸው የኢትዮጵያ ሰራዊት እንዲፈርስና የደርግ ሰራዊት ተብሎ እንዲበተን ከወሰኑት ሰዎች አንዱ ነበር።

  ፪: ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትንገነጠል ከወሰኑና ከደገፏ ሰዎች አንዱ ነው።

  ፫: አንዳርጋቸው ጽጌ ኡትዮጵያ በጎሳ ስትሸነሸን የደገፈና ያጸደቀ ነበር። ይህንን የአፓርታይድ ስርአት ተቀብሎ ለማስፈጸም የተሾመ ነው።

  ፬: አንዳርጋቸው ጽጌ ህወሀት የማያውቀውን የድብቅ መሬት መውረሻ የሊዝ ፓሊሲ ከእንግሊዝ አምጥቶ አስተዋውቆ ሰው ለብዙ ትውልድ ከያዘው እርስት እንዲፈናቀልና መሬቱ ለአዲስ የብሄር ባለሀብት እንዲሰጥ አደረገ ነው።

  ፭: አንዳርጋቸው አባቱን አቶ ጽጌን ሳይቀር የሽግግር መንግስት የጉራጌ ብሄር ተወካይ አስደርጎ ፓርላማ አስገብቶ ይህንን የዘረኛ ህገመንግስት፣ ኤርትራ እንድትገነጠል፣ ሰራዊቱ እንዲበተን አደረገ ነው

  ፮: አንዳርጋቸው ጽጌ ትያትረኛዋን ጀማነሽን አግብቶ የጀማነሽን ወንድም ሰለሞን ማህተመስላሴን አቃቤ ህግ አድርጎ አሹሞ እነ ፕሮፌሰር አስራትን እያሳደደ ያሳሰረ መጨረሻም እንዲሞቱ በር የከፈተ ነው።

  ፯: እህቱን ከእንግሊዝ ወስዶ መድረኩ ላይ ለተቀመጠው ለተፈራ ዋልዋ ድሮ ከየአቅጣጫው የገዢነቱን መደብ በአፋጣኝ የተቀላቀለ ሰው ነበር።

  ብዙ ማለት ይችቻላል። በመጨረሻ አለሁ አለሁ ሲል እነ ታምራት ላይኔ አዲስ ወጥቤት ቅመም አበዛች ብለው ባህርዳር ላይ ገምግመው ሊወረውሩት እንዳሰቡ ሲገባው በስታሊን መንገድ ሳያስወግዱት ለቆ የወጣ ነው። መድረኩ ላይ የተቀመጠው የአንዳርጋቸው ጽጌ እህት ባል ጋር መተሳሰሩ በር ከፈተለት። እነ ሙሉአለም ህወሀት በቦንብ ነው ያስወገዳቸው። እኔ ተባርሬ ሳይሆን እኔ ራሴ ጥዬ ነው የወጣሁት ለማለት ለአማቹ ለተፈራ ዋልዋ ያደረገው ንግግርና ድራማ ነው።

  አንዳርጋቸው እነ ታምራት ላይኔ አማራውን በሉት ሲሉ የት ነበር። ይህንን ለምን ትላላችሁ ሲል በንግግሩ አልሰማሁትም።

  አረ ዲሞክራሲ አለ ከተባለ ለምን ለምን እነ ፕሮፌሰር እስራት ይታሰራሉ ደጋፊዎቻቸው ይገደላሉ ሲል በንግግሩ አልሰማሁም።

  ለምን ኢትዮጵያን በጎሳ እንከፋፍላታለን ለኢትዮጵያ አይጠቅምም አላለም።

  ያው ህወሀቱ ስዬ በሬ አርዶ የልጁን ልደት አከበረ ብሎ እነ መለስ በድህነት አይምሮ ስየን የገመገሙበትን አጀንዳ መድገም እንደማያስጠቃው ያውቃል። አርባ ጉጉ በደኖ ላይ የተገደሉትን ግን መተቸት አልፈለገም ።

  መቼ ነው አማራ የተባለው በበደኖ በአርባ ጉጉ በአሰቦት ገዳም በጎንደር ቤተክርስቲያን አማራ እየተባለ ሰው ሲታረድ፣ ሲቃጠል ከጋራ ላይ ይህ ወንጀል ነው መቼ አለ።

  ፯: የት ቦታ ነው አንዳርጋቸው ጽጌ ኢትዮጵያን በብሄር መከፋፈሉዋ አይጠቅምም። የሚበጀው የዜግነት ፓልቲካ ነው ያለው። የዜግነት ፓለቲካ በአዋጅ ሳይሆን በተግባር ሲታገድ ሲንቋሸሽ የት ቦታ ነው ለኢትዮጵያ የዜግነት ፓለቲካ አይጠቅምም ያለው። አልሰማሁትም።

  ታድያ ዘመድ አዝማዱን ሰብስቦ ህወሀትን ያጠናከረ ሰው ምኑ ላይ ነው በዋና ጉዳይ የተቃወመው። እነ ሰዬ በሬ አረዱ ብሎ ግምገማ። ያሳፍራል።

  የኢህአፓ ልጅ የሆነውን በነ በረከት ስምኦን እና ለነ ተፈራ ዋልዋጃ የሚመሩት ኢህዴን (የኢትዮጵያ ህዝብ ዴሞክራቲክ ንቅናቄ) ተብሎ የታገለው ድርጅት ለአማራው ጨቋኝ እንዲሆን ብአዴን ተብሎ ግዛት ሲሰጠው ይህ አይሄንም መቼ አለ።

  ብዙ ሰው አንዳርጋቸው የህወሀት መጠቀሚያ የነበረ ሰው እንደነበረ ማንም አይምውቅም። ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፏልኝ እንዳለው አንዳርጋቸው በቅንጅት ተጣብቆ ሲመለስ ማንም ያ አፍሮ የህወሀት ካድሬ እንደሆነ አላወቀውም።

  ከመለስ ዜናዊ ጋር የውንጌት ተማሪ፣ ጓደኛ የነበረና ከዛ በጸረ ኢትዮጵያ ትግል ገብቶ ሀገርን ያጠፋ ሰው ነው።

  ታምራት ላይኔና በረከትም እንዲሁ ጀግና ተብለው ብቅ ይሉ ይሆናል።

  የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ መቀለጃ ሆኖ እስከ መቼ ይቀጥላል።

  ይህ ነው እውነታው።

 5. OMG!!! This man is was the answer to the Ethiopian question. He was fighting before anybody. We just know that. It’s is not too late we have to bring this guy to the position where he should be and work again based on his ideology.

 6. አንዳርጋቸው ጽጌ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ብለን የምናም ሰዎች ሁሌም እናከብርሃለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጀግና
  ግን ምን ዋጋ አለው የትክክለኛ ጀግኖች ጌዜ ጠፋ.

LEAVE A REPLY