#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
Ethiopia: የአማራ ክልላዊ መንግስት ላይ የመፈንቅለ ሙከራ ተካሄደ። Dr Ambachew | Amhara | ADP | Megebaru
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

15 COMMENTS

 1. ቀጣፊው የODP ኢሀድግ የሚያወራው በበቂ ገለልተኛ መረጃ ካልተደገፈ በፍፁም መታመን የለበትም!
  1. ምንም መረጃ ሳይኖራቸው ለምን መፈንቅለ መንግስት ነው ለማለት ቸኮሉ? የክልሉ ፀጥታ ሀይል እያለ ለምን የኦዲፒን ፌደራል ሰራዊት በዚህ ፍጥነት መሰማራት ተፈለገ? በዚህ ሰበብ የODP መንግስት ምን እርምጃ ሊወስድ ፈልጓል?

  2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ በእውነት ለአማራው ህዝብ የቆሙ በዚህም ምክንያትን የኦዲፒን ፌደራል መንግስት አሻጥር ፊት ለፊት ለመጋፈጥ ለህዝብ ቃል የገቡ መሪ ናቸው። እሳቸውን ለምታት በኦዲፒ ኢሀድግ የተሸረበ ሴራ ይሆን???

  3. የነገውን የእስክንድር ነጋን ህዝባዊ ስብሰባ ለማፈንና አማራን ፀጥ ለጥ ለማረግ የኦዲፒ መንግስት ራሱ የጫረው ግጭት ላለመሆኑ ምን መተማመኛ አለ?

  የኦዲፒ መንግስት የሴራ ፖለቲካን እጅግ ስላመጠቁት ሆነ የተባለውንም በአጣዬ እንዳደረጉት አንድ ሌላ አሻጥር ሊሆን ስለሚችል በታላቅ ጥርጣሬ መመልከት ያስፈልጋል!

 2. 😂😂😂የኢትዮጵያ ህዝብ ግን እንደ ደቆሮ ነው የሚያዩት መንግስት ለህዝብ ያለውን ንቀት ግን ይገርማል ለህዝቡ አዳዲስ ወሬ እያመጣችሁ የቤት ሥራ ትሰጡታላችሁ ህዝቡ እንዳይነሳባችሁ ደንቆሯችሁን ፈልጉ
  እስኬው እንደሆነ የሚያቆመው የለም
  ከእስኬው ጋር 🏃🏃🏃

 3. ጄነራል አሳምነው ጽጌን ለማንሳት በኦዲፒ እና ኦነግ የተጠነሰሰች ሴራ ናት!! ጄነራሉ በደንብ ስለናቃባቸው እና አምሃራን እያደራጀ ስለሆነ ያንን ለማደናቀፍ እና አምሃራን ተቆጣጥሮ ግዛቶቹን ቆራርሶ ወስዶ በገዛ ሃገሩ ተሳዳጅ እና ተፈናቃይ ለማድረግ ሲሉ በአምሃራ ዘንድ ትልቅ ክብር ያላቸውን ጄነራሉን በዚህ አይነት ሴራ ማስወገድን መርጠዋል። ምርጫቸው ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል።

 4. ይሄ ወሬ ወያኔና ኦዲፒ ኦነግ ተመሳጥረው ወጣቱን ለማሰር ይወጡት ፕላን ነው በተጨማሪ
  አምባቸው አቡላ የኦዲፒ ፓርቲ ደጋፊ መሆኑን በእራሱ አሳውቋል ስለዚህ ለአማራ ሕዝብ ውክልና የለውም ቦታውን መልቀቅ አለበት

 5. አዘጋገብህን አስተካክል ሲጀመር ክልል ላይ መፈንቅለ መንግስት የለም ሆን ብለው አሳምነው ፅጌን ለማጥመድ ነው አይጠፋንም ሌቦች

LEAVE A REPLY