#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews #Asamenew
የጄ/ል አሳምነው ፅጌ የአማራ ክልል የጸጥታ ሃላፊ ልዩ ልዩ ንግግሮች
ከዚህም ከዛም አባይ ሚዲያ
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

27 COMMENTS

  1. ሲያልቅ አያምርም ፥ አሁን ይህ ሰው ወንድሙን ገደለ። በዘር መለከፍ ውጤቱ ይህ ነው። አንድ በአንድ ታልቋታላችሁ እንጂ በዘር ተደራጅታችሁ አንድም ፎቀቅ አትሉም ። ይህም መርደር በሰራው ልክ ዋጋውን ያገኛል ፥ ወያኔ እኮ አውቆ ጀምሮት ነበር። ከዘር ውጡ ህዝቡን ሳታስጨርሱ ፥ ምክንያቱም መቼም እርስ በራሳችሁ እንኳን አትስማሙምና! ሁላችንም ሰርቫይቭ የምናደርገው እንደአንድ ኢትዮጵያ ብቻ ነው፥ በዘር መቼም አይሳካልንም።

  2. እኔ ግን መፈንቀለ መንግስት የሚለው አባባል በቲቪ ሲነገር በጣም ገረመኝ እንዴት በክልል የተፈፀመ ድርጊት ወደ መፈንቀለ መንግስት ተተረጎመ? ሆኖም ግን የአሳምነው ፅጌ ጉዳይ ምንም ሳይጣራ ነው ብሎ ማወጅ ትክክል አይመስለኝም ምናልባት ሌላ ሀይልስ ከሆነ የተረጋገጠ ሳይኖር ማውራት ልማድ ባይሆንብን እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ብየ እመክራለሁ.

  3. ትልቅ አነጋገር አማራ ለምንድነው እንዲህ የሚሰቃየው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር በእጁ ስላለች ግሩም ነህ ብርጋዴር እንወድሀለን

LEAVE A REPLY