#Ethiopia #Ethiopianews #Ethiopia_news #EthioNews
አባይ ሚዲያ | ከዚህም ከዛም
………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

28 COMMENTS

  1. “እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንጽፋለን!” ¡¿

    #አሳምነዉ_ፅጌ ፣ #ዘመነ_ካሴ፣ መቶ አለቃ #ማስረሻ_ሰጤ፣ የወያኔ ደቀ-መዝሮች የ #አብን ወጠጤዎች #ክርስቲያን_ደምለዉ_ታደለ፣ #በቀለ_ሞላ ፣ #ጋሻው_መርሻ እና የመሳሰሉት በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠይቃል፡፡

    አብዮት ልጆቿን ትበላለች ይባል ነበር ድሮ፡፡ አሁን ላይ የተገላቢጦሽ አብዮተኛ ጠፍቶ ፣ለሀገር፣ ለአንዲት ኢትዮጵያ በማያስቡ ፣ በመንደር ፖለቲካ በተተበተቡ ሰካራም ታጣቂዎች ፡ ምሁራን ሲገደሉ በጣም ያማል፡፡በተለይ አማራ ክልል የእንጭጭ ፖለቲካ አራማጆች ያዙኝ ልቀቁኝ ባይነት ዉጤቱ እርስ በእርስ መተላለቅ ሆኗል፡፡ አሁንም የምንለዉ ኢትዮጵያን የሚያጠፋት ከልክ በላይ እተነፋ ያለዉ የዘር ፖለቲካ ነዉ፡፡ የአብን የጎጥ ስብስብ “እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንጽፋለን“ እንዳለዉ ይኸዉ የመተላለቅ እጣፈንታዉን ዶ/ር አምባቸዉን እና አጋሮቹን በመግደል በደም ጀምሮታል፡፡ከዚህ ቀደም ይህን እኩይ አላማቸዉን ለማስፈፀም ሲሰብኩ እና ሲቀሰቅሱ የነበሩት ወንበዴዉ ብርጋዴር ጄኔራል #አሳምነዉ_ፅጌ ፣ #ዘመነ_ካሴ ፣ መቶ አለቃ #ማስረሻ_ሰጤ ፣ የወያኔ ደቀ-መዝሮች የ #አብን ወጠጤዎች #ክርስቲያን_ደምለዉ_ታደለ ፣ #በቀለ_ሞላ ፣ #ጋሻው_መርሻ እና የመሳሰሉት በቁጥጥር ስር እንዲዉሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠይቃል፡፡መንግስት መለሳለሱን አቁሞ እነኚህ ግለሰቦች ላይ ተጠያቂነታቸዉን ካላረጋገጠ በማንኛዉም አጋጣሚ ፣ቦታ እና ጊዜ የሚደርስባቸዉ ህዝባዊ እርምጃ ይሆናል፡፡ጎጠኞችን በማጥፋት ኢትዮጵያችንን እናስቀጥላለን፡፡

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  2. This is really sad, they are now doing the same stupid old drama, like old-times. Abiy group made their killings in Amhara and destroyed General Asamnew and his military, which was their main agenda in the first place, ODP now organizes this protest against OLF, to show all Ethiopians that they and Abiy are still the good boys. Some gullible might buy that, but most of us already done with all your acts.

LEAVE A REPLY