14 COMMENTS

  1. አገር። መውደድ። እንደ። ቴዱይ እውነተኛ የኢትዮጵይ። ልጅ። ነው። ፍቅር። ከቴዲ። መማር። ያአሻል። አንድ። ብርቅዬ።ኢትዮጵያ ዊ

  2. አቤ እንዴትነህ ምነው ጠፍህ ለማንኛውም እንኳን ደህናመጣህ !!!ቴዲ ይፍቅር አባት ላሀገራችን ፍቅርን ሰላምን ሌያስተምር ብዙ ደክሟል ይህን ሳናስተውል አናልፋም ቴዲዬ እንደድካምህ ይህ ክፍያ ያንስብካል አቴሌቶቻችን አይደንቀንም ከዛ 50አመት በፊት የተውለበለበች ባንዲራ ባታውለበልቧት እንኳን ባንዲራውን እናተንም የሚያቃችሁ የለም በጀግኖች ተውለብልባላች ሀይሌ ግን የስራህን ይስጥህ ምነው ያኪንያ ደልቆ ብቻ ሳይሆን አፍንጫህን በቦክስ ብሎ ነበር ስነስርአት ማሳዝ የነበረበት ይቼ ሰንደቀላማችን መለስ ጨርቅ ብሎ እንዳቃለላት ብክሯን እናስመልስላታለን አቤ እባካችሁ እናተ ዲያስፖራዎች አንድነትን ፍጠሩ ዶሮ እንደበተነችው ስጥ ተበታትናችሁ ሀገር ውስጥ ያለው ሕዝብ ከተናገረ ታውቁታላችሁ መታሰር መመት ነው የሚጠብቀው እናተ እራሳችሁን እዩ ሀይለማርያም የሚጠቅመው የደርግ ባለስልጣን ሳይሆን ታማኝ በየነ ቢያማክር አዋጭ ሀሳብ ያገን ነበር ግን ሀይለማርያም ግራ ገብቶት ግራ አጋባን አቤ አመሰግናለሁ አትጥፋ።

Comments are closed.