40 COMMENTS

 1. እንቅልፍ ሊደፋኝ ሲል ነው የደረሳችሁት ግን ለምን ታመሻላችሁ ቀን ጥግረራ ላይ ውለን ማታ ለመተኛት አልጋው በሚናፍቀን ሰአት ባትለቁት ደስስስ ይለናል ለማንኛውም well ሳላያችሁ አልተኛም

 2. ለ እስልምና እምነት ተከታይ
  እህት ወንድሞቸ በሙሉ
  ረመዳን ይዞት ከሚመጣው ኸይር አላህ ይወፍቀን እንኳን ለተከበረው ለረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን አልሀምዱ ሊላህ ያረብ

 3. እንኳን ደህና መጣችሁ

  ወድ የተዋህዶ ልጅች ልባችሁ አይሠበር ትቢቱ ሊፈፀም ግድ ነዉና አትዘኑ ትግና ፀልዩ ተኮላወች እዳይነጥቁን አይዞን ድሮም ክረሥትና ህይወት በፈተና የተሞለበት ነዉ እሥከ መጨረሻዉ የፀና የዘላለም ህይወት አለዉ እዳለ ጌታችን መፅናት አለብን እኛም

  እመቤ ትረዳናለች አይዞን😭😭😭😭😭😭😭😭

 4. ወላፈኖች እንኳን ደህና መጣችሁ ከዚህ ደራማ ደስ እሚሉኝ ነገር ቢኖር ሁላችሁም አንገታችሁ ላይ ክር አለ ሌሎች ኦርቶዶክስ ነኝ ባዮች ግን አንዳንዴ ታናድዱኛላችሁ የኛ መለያችን ክር መስቀላችን ነው ካጠፈው ይቅርታ የመሰለኝን ነው የተናገርኩት

Comments are closed.