50 COMMENTS

  1. ቤተሰቦቹ ተመደሩ ነው የሚባሉት ወይስ ተደናበሩ ነው ??????

  2. ወይነ ዳናው ልያልቅ ነው እኛም ስደቱም ልያበቃ ነው መሰለኝ እልልልል እኔ ከዳና ጋር ነው ስደት የጀመርኩት ያው እሱ ስያበቃ እኔም እመልስ ይሆናል ሰላም ናችሁ ስደት ላይ ያላችሁ እንዴት ናችሁልኝ እየበረታችሁ ነው

  3. አይ ቄሥ😂😂😂😂😂 ንግግራቸው ከቄሥ አይጠበቅም ሠውየውን አሥፈራርተው ሊያሣምኑ ነው እዴ

  4. አሁን ዳና እያጓጓኝ ነው ዋው !የፋናዬን እህትና ዮናስን አንድ ቤት አስገቡቸው በቃ 😀

  5. የመሰረት አይነት እህት ከሚሰጠኝ እንደው ለናቴ አንድ ሆኜ ብቀር ይሻለኛል

LEAVE A REPLY