50 COMMENTS

  1. ምርጥ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ መኩዬ አለበት እስኪ ዱቅ ብዬ ልሹፈው

  2. በመጀመርያ እንኳን ደስ አላቹ አድስ ፊልም ስለተለቀቀ
    ለኮሜንትና ለላይክ #እድሜ አረብ አገር ለምንሰራ ልጆች #ማሮች እኮ ነን

  3. ሞኬ እና ቀጬጫው ልጅ
    ሢደሉኝ ያገሬ ልጆች ሠላማቹ
    ይብዛልኝ😘 ሠራተኛዋ አሣዘነችኝ😭

  4. ነብስ ጡር ነኝ መቼም ሽታ እዳወጣበት ልጄ ላይክ ወዲህ በሉኝ ወዳጆቼ

Comments are closed.