39 COMMENTS

 1. አሜን… አሜን…አሜን… እንካን አብርወ አደረሰን እምየ ማሬያም እኔንም ከእናት አባቴ ከቁጥር ሳታጎሌ ደብልቄኝ እኔም ላክብርሺ ከቤተሰቦቸ

 2. አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!

 3. አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .እንደት እንደናፈቀኝ ግንቦት ልደታን ከቤተሰብ ጋር ማክበር እፍፍፍፍ ስደት

 4. ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ላስተ ማሩን ለመከሩ ለገድፁን አባቶቻቺን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ርዕስተ ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን የእመቤታችን ፆሎቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን ክብር ምስጋና ይገባሻል ድንግል እናቴ ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፫

  አባቶች በፆሎታችሁ አስቡ ሥደተኛ ነኝ ምግባር የለለኝ ደካማ ነኝ

 5. እግዚኣብሄር ኣምላካችን ሆይ ኣባቶቻችንሊቃውንት መምህራን ጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

 6. እልልልልልልልልልልልልል
  እልልልልልልልልልልልልል
  እልልልልልልልልልልልልል
  ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

Comments are closed.