50 COMMENTS

  1. Betam des yemil astemari drama new ena agerachn ke widket intadeg ke gash ayalkbt ,ke lit ena ke cherbule aynet sewoch agrachn yitebikat

  2. ሳሉ የእውነት እኛም ላይ እንዳይተላለፍ አፍንጫችን ሸፍነን ቲቪውን እንድንመለከት በእትዬ ለምለም ስም አሳስባለው

  3. ሱዳን ሀብብ ጎንጥ እኔንም ሰይወትፈኝ አይቀርም ያቅለሸልሸኛል #ፎ

  4. ልጥ አይ ዛሬ ተናገራቸዉ ምድረ አዛዉት ሁላ የፖለቲካ አራማጅ ነን የሚሉት ቢመራቸዉም ዋጡት ምድረ ብር አምጡ ሁላ

  5. ከኮመንት የሠለቸኝ ቢኖር ፊልሙ ተረስቶ እንቶ ፈንቶ እያወሩ ለlike ማለቃቀስን መመልከት አዛገኝ ኤጭ

LEAVE A REPLY