50 COMMENTS

  1. እንዴ ካሌብ ደደብክባት ዘረጦ በውለታ ሴትን ለመግዛት አትሽቀዳደም ጠባቦች መሰሎችህ ገደል ይግቡ

  2. ካሌብ ራስ ወዳድ አሁን ግን በቃ ልጠላህ ነው ምናለ ላንተ ያ ኢነትሪ ቢገጭህ የልዑል መሆና እያወክ ጓደኝነት እኮ ከወንድም ይበልጣል

  3. አባቱን የምወድ እንደ እኔ ላይክ ሳያረግ እንዳያልፍ

  4. ደነዝ ካሌብ ፍቅር በዚህ መልኩ ነው የምገልፀው ገገማ የሆንህ ድንች እራስ

  5. ካሊቭ ምንም ጥፋት የለበት ጥፋቱ የልኡሊ እና የሳምራ ነው ፍቅር እደጀመሩ መናገረ አለባቸው ነበር አይዙህ ኪልብ ግን እህልን መወርወርህ ጡር ነው

  6. ፍቅር በውለታ አይተካም እሺ ካሊብ እሷ የምትወደሁ ልዑል ነውቀዝቀዝ በል ሆ

LEAVE A REPLY