46 COMMENTS

  1. አቤት ሀገራችን ውበቷ መሳይ በርታ ጥሩ ነው

  2. ፐ እኔጃ ብቻ ዘንድሮ ግጥም ያላቹ አበድሩኝ ለ ምርጥ መርያችን ላዘምለት የምር ምርጥ ስራነዉ በርታ መስዬ ኢትዮጵያ አገረ ክፉ አይንካሽ ፍቅር ያሸንፋል 💜💜💜💖👍👍👍🎤🎶

  3. ትናትና መለስን እንደዘፈናቹለት እና እንደሰደባቹት
    ዛሬም ዘፍናቹ ለ አብይ ነገ ትሰድቡት አላቹ

  4. ይሄ ፎንቃ የሆ ልጅ እውት ነው ለ አብያችን ነው እንስኪ።ይደመጥ

  5. መሳእዬ መጣክልኝ ዋውውውው ነው
    መሳይን የምትወዱ ላይግ ግጬ

  6. እረ በለው ሰምታቹት ነው ግን ከሜቼው እሄ ሁሉ ኮሜንት

  7. ስር ነቀል ለዉጥ ጊዜ የማይሰጠዉ ጉዳይ ነው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  8. መዋደዱ ነው ጥንትም ልምዴ
    ፀንቶ ለመዝለቅ በፍቅር ቃሉ
    አይበጅም ከስው መነጠጣሉ

LEAVE A REPLY