Home Politics Awaze 200-Strong Oromo Youth Swept The Nation By Their Unifying Initiative.It Touches Cord... Politics Awaze Video News Video 200-Strong Oromo Youth Swept The Nation By Their Unifying Initiative.It Touches Cord Among Millions. By Abisolom Fiseha - October 14, 2017 6 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Abbay Media Ethiopia – ኤርትራ ጦሯን ወደ ድንበር ማስጠጋቷ ተሰማ | Abbay Media Daily News | July 14 2019 Politics Ethiopia – ወደኋላ የሚያንደረድረን የዘር ፖለቲካችን Politics Ethiopia – ዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ከነጻነት ለኢትዮጲያ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ Politics Ethiopia ; እናንተ ያለእኔ መኖር ትችላላችሁ እኔ ግን ያለእናንተ መኖር አልችልም Politics Ethiopia – Andargachew Tsige New Interview with Netsanet L’Ethiopia Radio – March 2019 Politics Ethiopia – አዴፓ በአዲስ አበባ ፖለቲካ ላይ ችግር ስለገጠመው በቀጣይ ማስተካከያ ያደርጋል Poetry Ethiopian Poetry by Alemtsehay Wodajo – “Ze’m” Politics Ethiopia – በኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የአደዋ ዝግጅት! News Video Ethiopia -Addis Ketema Youth Honoring ESAT Politics Ethiopia – የወንፈል አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ጋዜጣዊ መግለጫ Politics Ethiopia – ስለ ለገጣፎ ጉዳይ Politics Ethiopia – በባህር ዳር ከተማ ኤርትራዊያኑ ከ 21 አመት በፊት የጣሉትን እቁብ ብር ተረከቡ. Politics Ethiopia – ይድረስ ለአዲስ አበቤ ውዲቷ ወዳጄ ( በኤርሚያስ ዋቅጂራ ) News Video Ethiopia’s Somali Region leader Speaks Loud and Clear-Feb.2019 Politics Ethiopia – The current political transition in Ethiopia, Challenges and Opportunities-Semir Yusuf PhD Politics Ethiopia – Discussion of Political Parties (Questions and Answers) Politics Ethiopia – Paper Presented by Prof. Berhanu Nega on Rival Political Parties Discussion Forum Politics Ethiopia – Over Two Thousand Resident in Bole Sub-city are Given IDs Fraudulently News Video Ethiopia – Ethiopian Diaspora Trust Fund- Canada News Video Ethiopia – Ethiopian Diaspora Trust Fund – Toronto – February 16, 2019 6 COMMENTS Unlike የሚያድርግ ግን ሰው ሳይሆን ሴይጣን መሆን አለበት Great news Alemneh Wondmachn 1000amet nurln የኔይቷ ኮሜንት አልተነበበችም ወይኔ ከዚህ ተጎልቸ ኮሜንት ምናምን ከምል ጣና ሒጄ ትንሽ ባግዝ ኑሮ ታሪክ እሰራ ነበር ። አታካብድ ባክህ አዋዜ ምን እላለሁ አቅም አጣሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድነት ፍቅር ነው እግዚአብሔር ሆይ አትለየን አንድ አምላክ ነው ያለው እኛም አንድ ነን ቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ለባህር ዳሩ ጣና የጻፈው ደብዳቤ! !!! ************************** ከጉለሌ ፖስት አካም አካም ጣና ፤ ያማሮቹ ማተብ ፤ የአባይ ባልንጀራ ፤ በውሃህ ገመገም ፤ ጨለማ ምትገልጥ ፤ ህልም የምታጠራ ፤ የጎጃም ማርሸት ፤ አፌ ይጣፍጣል ፤ ወንድም አለም ብዬ ስምህን ስጠራ ። ያልሰማሁ መስየ፤ እኔስ ሰምቻለሁ ፤ ከሚመላለሰው ከሳር ከቅጠሉ ፤ የክፉ ቀን ጓዴ ፣ ህመሜን ነግረውት ፤ መጥቶ ሳይጠይቀኝ ትለኛለህ አሉ ። አዎን ወንድም አለም ፤ ጦቢያ ከምትባል ፤ ከኩሾች ምንጭ ስር ፤ የፈለቀ ውሃ ፤ በሴረኞች መሃል ፤ ጋንጩር እየዳሰ ፤ ሲጠብል ይኖራል ፤ የፍቅር አምሃ ። እናም የናቴ ልጅ ፤ መልክህና መልኬ ፤ የተሳለበትን ፤ ያንን ንጹህ ውሃ ፤ በእበትና አዛባ ፤ እያደፈረሱ ፤ የወንዙን ዳር ዋርካ ፤ ምስክር እንዳይሆን ፤ በክፋት መጥረቢያ እየገነደሱ ፤ አጥርተህ እንዳታየኝ ፤ አጥርቼ እንዳላይህ ፤ በድፍርስ ውሃ ላይ ፤ ጭቃ እየከለሱ ፤ ይኸው ዛሬ ገና ፤ በድፍርሱ መሃል ፤ የጦቢያን ውብ አይኖች ፤ አሻግረው የሚያዬ ፍኖዎች ተነሱ ። ጣናኒስ ከንኬኛ ፤ አባይስ ከንኬኛ ፤ ሰማዩም አፈሩም ቢዪኢሊ ከንኬኬኛ ። በሚል ውብ ዝማሬ ፤ እየተጫፈሩ ፤ የሰላሌ ልጆች ፤ ዳዋና ቆንጥሩን እየመነጠሩ ፤ ጣና ከሃይቁ ዳር ፤ ስለ ፍቅር ብለው ፤ ሺህ ፍቅር ገበሩ ። አየህልኝ ጣና ፤ አሞታል ብለውኝ ፤ ሰምቼማ ነበር ፤ ከሁሉ አስቀድሜ ፤ ሳልመጣ የቀረሁ ፤ ግራ ቢገባኝ ነው ፤ጠንቶብኝ ህመሜ ። ይኸው ወንድም አለም ፤ ሆራ መልከ ሰዲ ፤ አበባ ረግፎብኝ ፤ ከሃይቁ ገመገም ፤ እናላቅስሽ ብሎ ፤ ያልተንሰቀሰቀ ያላዘነ የለም ። ካዘኔ ስነሳ ፤ እመጣለሁ ብዬ ፤ ወጥቼ ከቤቴ ፤ ይኸውልህ ዛሬ ፤ የልጄን ሙት አመት ፤ ካወጣሁ በሃላ ፤ ጣና ወንድሜ ጋር ፤ ልላቀስ መጣሁኝ ፤ እንደ ደጉ ዘመን ፤ እንደልጅነቴ ። እናም ወንድም አለም ፤ ከውሃችን ገላ ፤ አይን የሚገደግድ አፈር እየረጩ ፤ አጥርተን እንዳናይ ፤ ያይናችንን ጭራ ፤ ዘግነው የጨረሱ ፣ በሜንጦ እየነጩ ። ዛሬ በድፍርሱ ፤ በውሀው መልክ ላይ ፤ በዳበሳ ፍቅር ፣ ፊደል ለይተናል፤ የማይታየውን ፤ የብርሃን ቀለም ፤ በጨለማ መሃል ፤ ማየት ጀምረናል ። ይህንን ብርሃን ፤ ከእጃችን ለማስጣል፤ በደረቀ መንፈስ ፤ ለሚንገዳገዱ ፤ በዲማው ጊወርጊስ ፤ ከጋንጩር ጋር ሲኦል መቀመቅ ይውረዱ ። አሜን! !!! ከጉለሌ ፖስት Comments are closed. LATEST POSTS new 51:06 Ethiopia – አውድማ – September 10, 2019 – ወቅታዊ ትንታኔ... September 10, 2019 new 14:16 Ethiopia -የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ጉዳይ “ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም” | ብፁዕ አቡነ... September 10, 2019 new 32:31 Ethiopia – የመስከረም አራቱ ሰልፍ ሙሉ መግለጫ – Orthodox Tewehado Church September 10, 2019 new 26:27 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 10, 2019 |... September 10, 2019 23:03 Ethiopia – የቡጉር መነሻዎች እና መከላከያ መንገዶች – ተፈጥሮ እና ውበት... September 10, 2019 16:15 Ethiopia -የዶ/ር አብይ መንግስት የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል! September 9, 2019 40:54 Ethiopia – አውድማ – September 9, 2019 ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ... September 9, 2019 23:33 Ethiopia -አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 9, 2019 | Abbay... September 9, 2019 46:10 Ethiopia -“በቤተ ክርስትያን ላይ እየተሰራ ያለው ደባ አስለቃሽም አሳዛኝም ነው::” |... September 9, 2019 22:50 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 8, 2019 |... September 8, 2019 14:07 Ethiopia – “ኢትዮጵያ ሃገር ሆና መቀጠሏ በትግራይ ላይ የሚወሰን አይደለም!” |... September 8, 2019 19:32 Ethiopia – መምህር ታዬ ቦጋለ በስዊድን ያደረጉት አስደናቂ ንግግር | ካሜራችን September 8, 2019 Load more
ቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ለባህር ዳሩ ጣና የጻፈው ደብዳቤ! !!! ************************** ከጉለሌ ፖስት አካም አካም ጣና ፤ ያማሮቹ ማተብ ፤ የአባይ ባልንጀራ ፤ በውሃህ ገመገም ፤ ጨለማ ምትገልጥ ፤ ህልም የምታጠራ ፤ የጎጃም ማርሸት ፤ አፌ ይጣፍጣል ፤ ወንድም አለም ብዬ ስምህን ስጠራ ። ያልሰማሁ መስየ፤ እኔስ ሰምቻለሁ ፤ ከሚመላለሰው ከሳር ከቅጠሉ ፤ የክፉ ቀን ጓዴ ፣ ህመሜን ነግረውት ፤ መጥቶ ሳይጠይቀኝ ትለኛለህ አሉ ። አዎን ወንድም አለም ፤ ጦቢያ ከምትባል ፤ ከኩሾች ምንጭ ስር ፤ የፈለቀ ውሃ ፤ በሴረኞች መሃል ፤ ጋንጩር እየዳሰ ፤ ሲጠብል ይኖራል ፤ የፍቅር አምሃ ። እናም የናቴ ልጅ ፤ መልክህና መልኬ ፤ የተሳለበትን ፤ ያንን ንጹህ ውሃ ፤ በእበትና አዛባ ፤ እያደፈረሱ ፤ የወንዙን ዳር ዋርካ ፤ ምስክር እንዳይሆን ፤ በክፋት መጥረቢያ እየገነደሱ ፤ አጥርተህ እንዳታየኝ ፤ አጥርቼ እንዳላይህ ፤ በድፍርስ ውሃ ላይ ፤ ጭቃ እየከለሱ ፤ ይኸው ዛሬ ገና ፤ በድፍርሱ መሃል ፤ የጦቢያን ውብ አይኖች ፤ አሻግረው የሚያዬ ፍኖዎች ተነሱ ። ጣናኒስ ከንኬኛ ፤ አባይስ ከንኬኛ ፤ ሰማዩም አፈሩም ቢዪኢሊ ከንኬኬኛ ። በሚል ውብ ዝማሬ ፤ እየተጫፈሩ ፤ የሰላሌ ልጆች ፤ ዳዋና ቆንጥሩን እየመነጠሩ ፤ ጣና ከሃይቁ ዳር ፤ ስለ ፍቅር ብለው ፤ ሺህ ፍቅር ገበሩ ። አየህልኝ ጣና ፤ አሞታል ብለውኝ ፤ ሰምቼማ ነበር ፤ ከሁሉ አስቀድሜ ፤ ሳልመጣ የቀረሁ ፤ ግራ ቢገባኝ ነው ፤ጠንቶብኝ ህመሜ ። ይኸው ወንድም አለም ፤ ሆራ መልከ ሰዲ ፤ አበባ ረግፎብኝ ፤ ከሃይቁ ገመገም ፤ እናላቅስሽ ብሎ ፤ ያልተንሰቀሰቀ ያላዘነ የለም ። ካዘኔ ስነሳ ፤ እመጣለሁ ብዬ ፤ ወጥቼ ከቤቴ ፤ ይኸውልህ ዛሬ ፤ የልጄን ሙት አመት ፤ ካወጣሁ በሃላ ፤ ጣና ወንድሜ ጋር ፤ ልላቀስ መጣሁኝ ፤ እንደ ደጉ ዘመን ፤ እንደልጅነቴ ። እናም ወንድም አለም ፤ ከውሃችን ገላ ፤ አይን የሚገደግድ አፈር እየረጩ ፤ አጥርተን እንዳናይ ፤ ያይናችንን ጭራ ፤ ዘግነው የጨረሱ ፣ በሜንጦ እየነጩ ። ዛሬ በድፍርሱ ፤ በውሀው መልክ ላይ ፤ በዳበሳ ፍቅር ፣ ፊደል ለይተናል፤ የማይታየውን ፤ የብርሃን ቀለም ፤ በጨለማ መሃል ፤ ማየት ጀምረናል ። ይህንን ብርሃን ፤ ከእጃችን ለማስጣል፤ በደረቀ መንፈስ ፤ ለሚንገዳገዱ ፤ በዲማው ጊወርጊስ ፤ ከጋንጩር ጋር ሲኦል መቀመቅ ይውረዱ ። አሜን! !!! ከጉለሌ ፖስት
Unlike የሚያድርግ ግን ሰው ሳይሆን ሴይጣን መሆን አለበት
Great news Alemneh
Wondmachn 1000amet nurln
የኔይቷ ኮሜንት አልተነበበችም ወይኔ ከዚህ ተጎልቸ ኮሜንት ምናምን ከምል ጣና ሒጄ ትንሽ ባግዝ ኑሮ ታሪክ እሰራ ነበር ።
አታካብድ ባክህ አዋዜ
ምን እላለሁ አቅም አጣሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድነት ፍቅር ነው እግዚአብሔር ሆይ አትለየን
አንድ አምላክ ነው ያለው እኛም አንድ ነን
ቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ለባህር ዳሩ ጣና የጻፈው ደብዳቤ! !!!
**************************
ከጉለሌ ፖስት
አካም አካም ጣና ፤
ያማሮቹ ማተብ ፤ የአባይ ባልንጀራ ፤
በውሃህ ገመገም ፤
ጨለማ ምትገልጥ ፤ ህልም የምታጠራ ፤
የጎጃም ማርሸት ፤
አፌ ይጣፍጣል ፤
ወንድም አለም ብዬ ስምህን ስጠራ ።
ያልሰማሁ መስየ፤
እኔስ ሰምቻለሁ ፤
ከሚመላለሰው ከሳር ከቅጠሉ ፤
የክፉ ቀን ጓዴ ፣
ህመሜን ነግረውት ፤
መጥቶ ሳይጠይቀኝ ትለኛለህ አሉ ።
አዎን ወንድም አለም ፤
ጦቢያ ከምትባል ፤
ከኩሾች ምንጭ ስር ፤ የፈለቀ ውሃ ፤
በሴረኞች መሃል ፤
ጋንጩር እየዳሰ ፤
ሲጠብል ይኖራል ፤ የፍቅር አምሃ ።
እናም የናቴ ልጅ ፤
መልክህና መልኬ ፤
የተሳለበትን ፤
ያንን ንጹህ ውሃ ፤
በእበትና አዛባ ፤ እያደፈረሱ ፤
የወንዙን ዳር ዋርካ ፤
ምስክር እንዳይሆን ፤
በክፋት መጥረቢያ እየገነደሱ ፤
አጥርተህ እንዳታየኝ ፤
አጥርቼ እንዳላይህ ፤
በድፍርስ ውሃ ላይ ፤ ጭቃ እየከለሱ ፤
ይኸው ዛሬ ገና ፤
በድፍርሱ መሃል ፤
የጦቢያን ውብ አይኖች ፤
አሻግረው የሚያዬ ፍኖዎች ተነሱ ።
ጣናኒስ ከንኬኛ ፤
አባይስ ከንኬኛ ፤
ሰማዩም አፈሩም ቢዪኢሊ ከንኬኬኛ ።
በሚል ውብ ዝማሬ ፤ እየተጫፈሩ ፤
የሰላሌ ልጆች ፤
ዳዋና ቆንጥሩን እየመነጠሩ ፤
ጣና ከሃይቁ ዳር ፤
ስለ ፍቅር ብለው ፤ ሺህ ፍቅር ገበሩ ።
አየህልኝ ጣና ፤
አሞታል ብለውኝ ፤
ሰምቼማ ነበር ፤ ከሁሉ አስቀድሜ ፤
ሳልመጣ የቀረሁ ፤
ግራ ቢገባኝ ነው ፤ጠንቶብኝ ህመሜ ።
ይኸው ወንድም አለም ፤
ሆራ መልከ ሰዲ ፤
አበባ ረግፎብኝ ፤ ከሃይቁ ገመገም ፤
እናላቅስሽ ብሎ ፤
ያልተንሰቀሰቀ ያላዘነ የለም ።
ካዘኔ ስነሳ ፤
እመጣለሁ ብዬ ፤ ወጥቼ ከቤቴ ፤
ይኸውልህ ዛሬ ፤
የልጄን ሙት አመት ፤
ካወጣሁ በሃላ ፤
ጣና ወንድሜ ጋር ፤
ልላቀስ መጣሁኝ ፤
እንደ ደጉ ዘመን ፤ እንደልጅነቴ ።
እናም ወንድም አለም ፤
ከውሃችን ገላ ፤
አይን የሚገደግድ አፈር እየረጩ ፤
አጥርተን እንዳናይ ፤
ያይናችንን ጭራ ፤
ዘግነው የጨረሱ ፣ በሜንጦ እየነጩ ።
ዛሬ በድፍርሱ ፤
በውሀው መልክ ላይ ፤
በዳበሳ ፍቅር ፣ ፊደል ለይተናል፤
የማይታየውን ፤
የብርሃን ቀለም ፤
በጨለማ መሃል ፤ ማየት ጀምረናል ።
ይህንን ብርሃን ፤
ከእጃችን ለማስጣል፤
በደረቀ መንፈስ ፤ ለሚንገዳገዱ ፤
በዲማው ጊወርጊስ ፤
ከጋንጩር ጋር ሲኦል መቀመቅ ይውረዱ ።
አሜን! !!!
ከጉለሌ ፖስት
Comments are closed.