Home Politics Awaze A Saturday In Riyad That Caught Addis Ababa Unprepared Politics Awaze Video News Video A Saturday In Riyad That Caught Addis Ababa Unprepared By Abisolom Fiseha - November 7, 2017 19 Please Wait 8 seconds KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR News Video Ethiopia: EBC’s Accusation and Responses by the Regional Communication Bureau Representatives News Video Ethiopia: A hero’s Welcome to Dr. Marara Gudina at Ambo Stadium. News Video Ethiopia: Professors Dr Mararaa Speaks News Video Ethiopia: Zereay Asgedom’s Accusation on OBN and Ahmara TV News Video Ethiopia: Zereay Asgedom, head of Broadcast Authority Accusing OBN and Ahmara TV News Video Russian President Marked the Baptism of Jesus Christ News Video DC-Tattoo Expo VOA Social News Video Ethiopia: A hero welcome in Gondar for Journalist Temesgen Deslaegn News Video ETHIOPIA: Teddy Afro Welcomed in Bahirdar News Video Ethiopian Orthodox Church Land in Legetafo, Returned Back After Stiff Resistance Politics Empire Files: Anti-Black Racism Reveals Israel’s White Supremacy Politics How to Bring Down a Dictator | The Economist Politics Trump in two minutes | The Economist Politics OBANG METO LE HAYLE MARIAM DESALEGN YASTELALEFEW MELEKET News Video Ethiopia: Do not Feed the TPLF Killer Beast_Afan Oromo News Video Ethiopia: Do not Feed the TPLF Killer Beast_Amharic 2 News Video Ethiopia: Do not Feed the TPLF Killer Beast_English Politics The Africa We Want -Beautiful Speech By Former South African President News Video Ethiopia: Dr Abiy Ahmed – A message to Ethiopian Artists and Journalists Home Video Do not feed the TPLF Killer beast_Amharic 2 – video upload powered by https://www.TunesToTube.com 19 COMMENTS ዘገየህ እኮ አሌክስ የኢትዬጲያ ህዝብ ባንተ ጣፋጭ አገላለጽ መስማት እየጠበቅን ነበር ደህና አሁንም አልረፈደም ይመችህ። Ye zare Zenah Betam Aganenkew soory .. Egzegaber yasbachow yedehoch abat nachew egizer yiridachew alem neh enameseginalen ሼህ መሀመድ ሁሴን አል አሙዱ የኢትዮጲያ ባለውለታ የድሀ አባት አላህ በሳላም ያስፈታው አሜን አሜን ፫ ክፉም ይስራ በጎ እሼክ አሏህሙዲን ኢትዮጵያዊ ደማችን ነው ነወ ። እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ነፃ ያውጣው🙏 አለሜ ላንተ ጠለቅ ያለ ከበሬታ አለኝ ቅንነትና ጨዋነትህንም አውቃለሁ።ሰውየውም ላይ ምንም ችግር የለብኝም ግና እኝህ ሰው ያጋጠማቸው ችግር ሀይ ባይ የሌላትን ሀገራችንን ምን ያህል እንደዘረፏት ማሳያ ነው። የሆነው ይሁንና የሰውየው ክፉ ለእኛ የሚፈጥርልን ነገር የለምና ቸር ይግጠማቸው። አይ ሳኡዲ አረቢያ የማይነካውን ነካሽ የማይጠረጠረውን ጠረጠርሽ ሸህ አላሙዲን በሀቅ ለሀቅ የኖሩ አርአያችን ናቸው ።ሳኡዲ የእግዚአብሔርን የቁጣ በትር አስነስተሻል የኛን ፍቅር ፍቺልን ።ፍቅር አይታሰርም። በሳቸዉስ ስም የተፈናቀለዉ የሞተዉስ ጋዜጠኛ. ከሆንክ ፌር በሆነ መልኩ ማቅረብ ነበረብእ ወደ ሳቸዉ ያደላ ትንታኔ ነዉ እንደገባኝ. አገር በጥልቅ እንድታዝን ሆኗል??? ጥሩ ትንተና ነው ያቀረብከው ዓለምነህ ሆኖም ግን በእኔ ግምት የመሃመድ አላሙዲን መታሰር 1. ኮራብሽንና ማጭበርበር የታገዘ ቢዝነስ ስላለው 2. ከኳታር ጋር ባላቸው ፍልሚያ ወያኔ ሱዳንን ተከትሎ የኳታር ደጋፊ መሆኑ። የሳውዲ ሀብታም (አላሙዲን) ከጠላቶቻችን ጋር ( ኳታርና ወያኔ) እጅና ጓንት መሆኑ ደስ ስላስኛቸው ይሆናል የሚል ግምትችአለኝ። ለዚህም ግብፅና ሸዐብያ የሳውዲው ጦር ግባር አባል ስለሆኑ ወያኔን እጅና እግሩን ለማሰር የግድ አላሙዲንን ማስወገድ አስፈላጊ ሆኖባቸው የገፉና ያስፈፀሙ ይመስለኛል። አንተ ደግሞ እስቲ በዚህ ላይ ጥናት አድርግበት። ዓለምነህ ደግሞ አጋነንከው ማንም ኢትዮጵያዊ አላዘነም ከወያኔና ከአንተ ከሰይፉ ከማህደር በስተቀር አንተ እንደሌሎቹ ስለሚሰጥህ አይደለም እንዲሂ ስለምትወደው ነው በተረፈ እሱ ከኢትዮጵያ ተጠቀመ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ አልተጠቀመም እረ ይልቀቁልን ለኢትዮጵያ ያላት ሸኩ ብቻ ነዉ ዓለምን ዋሴ ዛሬ የኩየቱን ጦርነት ድምህን ሸተተኝ ያኔ ነበር ህፃን እያለው ለእናትና ላባቴ አንተን ኑኔ የምነገረው መቸም አረሳህም እስከዛሬ ያንተ አስቀድማለው እውነቴን እመቤቴን ያንተ ዜና አያመልጠኝም ከአንተጋ የተነሰውት ፎቶ ቤቴ ውስጥ ግድግደው ላይ አለ እግዚአብሔር እድሜ እንዲሰጥህ ሁሌ እፀልያለው ከመንግስት የገዛቸው የሕዝብ ፋብሪካዎች ሁሉ በርካሽ እና በሙስና መሆኑን ሳታቅ ቀርተህ ነው እና ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት ነው የምትለው በዚህ ላይ ዋልጌነቱስ ከነዚህ ወበዴዎች ጋር ምን ያህል እጅ እና ጓንት እደሆነ ተከልሎብህ ነው ንፁህ እደሆነ አድርገህ የምታወራለት ?አዋዜ አላሙዲን የታመሙትን ያሳክማል እናቃለን ይረዳል ሰምተናል ግን ግን ግን ቃል ከገባላቸውስጥ ቃሉን የሚጠብቀው በቁጥር ያሉትን ብቻነው። ለኢትዮጵያ ችግር መፍቻ አድርገህ ምንም አደማናቅ አትከልለን ስማ አዋዜ ጣና ሴት ብትሆን ኖሮ የተባለውን …..የተባለውን ባልሰማህ ዘለከዋል ።እኛም ገና ጥያቄ አለን በሱላይ ሀገራችን የኛ የሆነች ግዜ የስንቱን ቤት አፍርሷል ስት ስት ስት ነገር አይተናል ሰምተናል እደጋዜጠኛ እደውም ይሄንን ነበር ለሕዝብ ማቅረብ የነበረብህ ።እባካቹሁ አታደቁሩን የደረስብን እና የምናቀውን እደባእድ ማታለያ ቀለም አትቀቡን በጥልቀት ተመልከት ሚበጅህ እሱነው እና። ሼክ አላሙዲን ክፍ አይንካቸው የብዙ ሰው እንባ ያበሱ የኢትዮጲያ አለኝታ ናቸውና አላህ ይጠብቃቸው ቶሎም እንዲፈቱ እንጸሊያለን አለምዬ እናመሰግናለን ye ethiopians tselot yihenin bushti gay al amudin moto mayet new 8 egrun yibla qitun yinefa yidfaw … አንተ አሁን ጋዜጠኛ ነህ? Thank you Alemneh ❤ Comments are closed. LATEST POSTS Live Press Conference from Capitol Hill to determine the fate of... January 29, 2018 Can the African Union Reform Itself? January 29, 2018 Tesfaye Adugna – Des Aylegnim – New Ethiopian Music 2018 January 29, 2018 New Perspective -አዲስ ቅኝት-Newspaper -Official Launching Ceremony-February 3/2018 January 29, 2018 OMN Interview with Ana Gomez European parliamentary January 29, 2018 Ethiopia: EBC’s Accusation and Responses by the Regional Communication Bureau Representatives January 29, 2018 new 01:04:51 Esat Radio 29 Jan Mon 2018 ed January 29, 2018 Patriotic Ginbot 7 Radio, January 29, 2018 January 29, 2018 Citizens of Convenience primarily to blame for TPLF crimes in Ethiopia... January 29, 2018 new 11:02 እነ ዳያስፖራ ነውራችሁን ፋቁት – አለማየሁ ገላጋይ Sheger Shelf on SHeger... January 29, 2018 Ethiopia: Cutting a Deal With the Wounded Beast (Part III) (... January 29, 2018 new 01:04:20 Ethiopia BBN Daily News Amharic Radio ( January 29, 2018 ) January 29, 2018 Load more
አለሜ ላንተ ጠለቅ ያለ ከበሬታ አለኝ ቅንነትና ጨዋነትህንም አውቃለሁ።ሰውየውም ላይ ምንም ችግር የለብኝም ግና እኝህ ሰው ያጋጠማቸው ችግር ሀይ ባይ የሌላትን ሀገራችንን ምን ያህል እንደዘረፏት ማሳያ ነው። የሆነው ይሁንና የሰውየው ክፉ ለእኛ የሚፈጥርልን ነገር የለምና ቸር ይግጠማቸው።
አይ ሳኡዲ አረቢያ የማይነካውን ነካሽ የማይጠረጠረውን ጠረጠርሽ ሸህ አላሙዲን በሀቅ ለሀቅ የኖሩ አርአያችን ናቸው ።ሳኡዲ የእግዚአብሔርን የቁጣ በትር አስነስተሻል የኛን ፍቅር ፍቺልን ።ፍቅር አይታሰርም።
ጥሩ ትንተና ነው ያቀረብከው ዓለምነህ ሆኖም ግን በእኔ ግምት የመሃመድ አላሙዲን መታሰር 1. ኮራብሽንና ማጭበርበር የታገዘ ቢዝነስ ስላለው 2. ከኳታር ጋር ባላቸው ፍልሚያ ወያኔ ሱዳንን ተከትሎ የኳታር ደጋፊ መሆኑ። የሳውዲ ሀብታም (አላሙዲን) ከጠላቶቻችን ጋር ( ኳታርና ወያኔ) እጅና ጓንት መሆኑ ደስ ስላስኛቸው ይሆናል የሚል ግምትችአለኝ። ለዚህም ግብፅና ሸዐብያ የሳውዲው ጦር ግባር አባል ስለሆኑ ወያኔን እጅና እግሩን ለማሰር የግድ አላሙዲንን ማስወገድ አስፈላጊ ሆኖባቸው የገፉና ያስፈፀሙ ይመስለኛል። አንተ ደግሞ እስቲ በዚህ ላይ ጥናት አድርግበት።
ዓለምነህ ደግሞ አጋነንከው ማንም ኢትዮጵያዊ አላዘነም ከወያኔና ከአንተ ከሰይፉ ከማህደር በስተቀር አንተ እንደሌሎቹ ስለሚሰጥህ አይደለም እንዲሂ ስለምትወደው ነው በተረፈ እሱ ከኢትዮጵያ ተጠቀመ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ አልተጠቀመም
ዓለምን ዋሴ ዛሬ የኩየቱን ጦርነት ድምህን ሸተተኝ ያኔ ነበር ህፃን እያለው ለእናትና ላባቴ አንተን ኑኔ የምነገረው መቸም አረሳህም እስከዛሬ ያንተ አስቀድማለው እውነቴን እመቤቴን ያንተ ዜና አያመልጠኝም ከአንተጋ የተነሰውት ፎቶ ቤቴ ውስጥ ግድግደው ላይ አለ እግዚአብሔር እድሜ እንዲሰጥህ ሁሌ እፀልያለው
ከመንግስት የገዛቸው የሕዝብ ፋብሪካዎች ሁሉ በርካሽ እና በሙስና መሆኑን ሳታቅ ቀርተህ ነው እና ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት ነው የምትለው በዚህ ላይ ዋልጌነቱስ ከነዚህ ወበዴዎች ጋር ምን ያህል እጅ እና ጓንት እደሆነ ተከልሎብህ ነው ንፁህ እደሆነ አድርገህ የምታወራለት ?አዋዜ አላሙዲን የታመሙትን ያሳክማል እናቃለን ይረዳል ሰምተናል ግን ግን ግን ቃል ከገባላቸውስጥ ቃሉን የሚጠብቀው በቁጥር ያሉትን ብቻነው። ለኢትዮጵያ ችግር መፍቻ አድርገህ ምንም አደማናቅ አትከልለን ስማ አዋዜ ጣና ሴት ብትሆን ኖሮ የተባለውን …..የተባለውን ባልሰማህ ዘለከዋል ።እኛም ገና ጥያቄ አለን በሱላይ ሀገራችን የኛ የሆነች ግዜ የስንቱን ቤት አፍርሷል ስት ስት ስት ነገር አይተናል ሰምተናል እደጋዜጠኛ እደውም ይሄንን ነበር ለሕዝብ ማቅረብ የነበረብህ ።እባካቹሁ አታደቁሩን የደረስብን እና የምናቀውን እደባእድ ማታለያ ቀለም አትቀቡን በጥልቀት ተመልከት ሚበጅህ እሱነው እና።
ዘገየህ እኮ አሌክስ የኢትዬጲያ ህዝብ ባንተ ጣፋጭ አገላለጽ መስማት እየጠበቅን ነበር ደህና አሁንም አልረፈደም ይመችህ።
Ye zare Zenah Betam Aganenkew soory ..
Egzegaber yasbachow
yedehoch abat nachew egizer yiridachew alem neh enameseginalen
ሼህ መሀመድ ሁሴን አል አሙዱ የኢትዮጲያ ባለውለታ የድሀ አባት አላህ በሳላም ያስፈታው አሜን
አሜን ፫ ክፉም ይስራ በጎ እሼክ አሏህሙዲን ኢትዮጵያዊ ደማችን ነው ነወ ። እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ነፃ ያውጣው🙏
አለሜ ላንተ ጠለቅ ያለ ከበሬታ አለኝ ቅንነትና ጨዋነትህንም አውቃለሁ።ሰውየውም ላይ ምንም ችግር የለብኝም ግና እኝህ ሰው ያጋጠማቸው ችግር ሀይ ባይ የሌላትን ሀገራችንን ምን ያህል እንደዘረፏት ማሳያ ነው። የሆነው ይሁንና የሰውየው ክፉ ለእኛ የሚፈጥርልን ነገር የለምና ቸር ይግጠማቸው።
አይ ሳኡዲ አረቢያ የማይነካውን ነካሽ የማይጠረጠረውን ጠረጠርሽ ሸህ አላሙዲን በሀቅ ለሀቅ የኖሩ አርአያችን ናቸው ።ሳኡዲ የእግዚአብሔርን የቁጣ በትር አስነስተሻል የኛን ፍቅር ፍቺልን ።ፍቅር አይታሰርም።
በሳቸዉስ ስም የተፈናቀለዉ የሞተዉስ ጋዜጠኛ. ከሆንክ ፌር በሆነ መልኩ ማቅረብ ነበረብእ ወደ ሳቸዉ ያደላ ትንታኔ ነዉ እንደገባኝ.
አገር በጥልቅ እንድታዝን ሆኗል???
ጥሩ ትንተና ነው ያቀረብከው ዓለምነህ ሆኖም ግን በእኔ ግምት የመሃመድ አላሙዲን መታሰር
1. ኮራብሽንና ማጭበርበር የታገዘ ቢዝነስ ስላለው
2. ከኳታር ጋር ባላቸው ፍልሚያ ወያኔ ሱዳንን ተከትሎ የኳታር ደጋፊ መሆኑ። የሳውዲ ሀብታም (አላሙዲን) ከጠላቶቻችን ጋር ( ኳታርና ወያኔ) እጅና ጓንት መሆኑ ደስ ስላስኛቸው ይሆናል የሚል ግምትችአለኝ። ለዚህም ግብፅና ሸዐብያ የሳውዲው ጦር ግባር አባል ስለሆኑ ወያኔን እጅና እግሩን ለማሰር የግድ አላሙዲንን ማስወገድ አስፈላጊ ሆኖባቸው የገፉና ያስፈፀሙ ይመስለኛል። አንተ ደግሞ እስቲ በዚህ ላይ ጥናት አድርግበት።
ዓለምነህ ደግሞ አጋነንከው ማንም ኢትዮጵያዊ አላዘነም ከወያኔና ከአንተ ከሰይፉ ከማህደር በስተቀር አንተ እንደሌሎቹ ስለሚሰጥህ አይደለም እንዲሂ ስለምትወደው ነው በተረፈ እሱ ከኢትዮጵያ ተጠቀመ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሱ አልተጠቀመም
እረ ይልቀቁልን ለኢትዮጵያ ያላት ሸኩ ብቻ ነዉ
ዓለምን ዋሴ ዛሬ የኩየቱን ጦርነት ድምህን ሸተተኝ ያኔ ነበር ህፃን እያለው ለእናትና ላባቴ አንተን ኑኔ የምነገረው መቸም አረሳህም እስከዛሬ ያንተ አስቀድማለው እውነቴን እመቤቴን ያንተ ዜና አያመልጠኝም ከአንተጋ የተነሰውት ፎቶ ቤቴ ውስጥ ግድግደው ላይ አለ እግዚአብሔር እድሜ እንዲሰጥህ ሁሌ እፀልያለው
ከመንግስት የገዛቸው የሕዝብ ፋብሪካዎች ሁሉ በርካሽ እና በሙስና መሆኑን ሳታቅ ቀርተህ ነው እና ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፀሎት ነው የምትለው በዚህ ላይ ዋልጌነቱስ ከነዚህ ወበዴዎች ጋር ምን ያህል እጅ እና ጓንት እደሆነ ተከልሎብህ ነው ንፁህ እደሆነ አድርገህ የምታወራለት ?አዋዜ አላሙዲን የታመሙትን ያሳክማል እናቃለን ይረዳል ሰምተናል ግን ግን ግን ቃል ከገባላቸውስጥ ቃሉን የሚጠብቀው በቁጥር ያሉትን ብቻነው። ለኢትዮጵያ ችግር መፍቻ አድርገህ ምንም አደማናቅ አትከልለን ስማ አዋዜ ጣና ሴት ብትሆን ኖሮ የተባለውን …..የተባለውን ባልሰማህ ዘለከዋል ።እኛም ገና ጥያቄ አለን በሱላይ ሀገራችን የኛ የሆነች ግዜ የስንቱን ቤት አፍርሷል ስት ስት ስት ነገር አይተናል ሰምተናል እደጋዜጠኛ እደውም ይሄንን ነበር ለሕዝብ ማቅረብ የነበረብህ ።እባካቹሁ አታደቁሩን የደረስብን እና የምናቀውን እደባእድ ማታለያ ቀለም አትቀቡን በጥልቀት ተመልከት ሚበጅህ እሱነው እና።
ሼክ አላሙዲን ክፍ አይንካቸው የብዙ ሰው እንባ ያበሱ የኢትዮጲያ አለኝታ ናቸውና አላህ ይጠብቃቸው ቶሎም እንዲፈቱ እንጸሊያለን አለምዬ እናመሰግናለን
ye ethiopians tselot yihenin bushti gay al amudin moto mayet new 8 egrun yibla qitun yinefa yidfaw …
አንተ አሁን ጋዜጠኛ ነህ?
Thank you Alemneh ❤
Comments are closed.