25 COMMENTS

  1. አዋጅ ህዝባችንን የሚባብስ እንጂ የሚያስፈራ ው ነገር የለም.ህዝቡ በቃኝ ብሏል አልሰማችም እንዴ ወይዘሮ ውይኔ ወያኔ..

  2. @Abesh በሰፈርኸው ቁና በ1ኢትዮጵያውያን ደም የ50 የወያኔና መሰሎችህ ካድሬዎች ደም እናስተፋሀለን በቅርብ ቀን

  3. ለምን ስለመፍትሄ አትወያዮም ህዝቡንም ሊመጣ ስለሚችለው ነገር ሁሉ ግንዛቤ በማስጨበጥ ዝግጁ ማድረግ አይሻልም

  4. አድና አድ ወያኔ ከስሩ ፈቅሎ ካልሸኘነው ዲሞክራሲ አይመጣም ይሄ የበሰበሰ ስርሀት ነቅሎ ለማውጣት ከአድነት ሀይሎች ከአርበኞች ግቦ7ጋር በጋራ መነሳት ያስፈልጋል

  5. ኢትዮጵያ ታሪክ የሚያወራ በዚህ አያስፈልጋትም ስራ የሚሰራ ነው የምንፈልገው ታሪክ በማውራት ቢሆንማ አሁን የት በደረስን

  6. እውነት አውሩ አውነት አርነት ያወጣል ወሬ ማሳመር አይጠቅምም እንደገና ህዝቡን የሚያንፅ መፍትሄ ሊሆን የሚችል ሐሳብ አምጡ እንቶ ፈንቶ የገደል ማሚቶ አትሁኑ

Comments are closed.