50 COMMENTS

  1. Ethiopia yamibalawun sim irasu rasichew naber just yarasen nuro manor ina Oromo nany biye zaren maquxer bichaa naber siraye ahun gin Dr abiyi Ethiopia yamibalawun sim astaweseny yazarenyinatin bashitaa kawusxe axefaa qalal anaqaqan inde 💚💛❤ good job ilma boranaa kan Abaa gadaa

  2. የጥላቻ ግንብ በፍቅር ፈረሰ 💚💛❤
    ለኢትዮዽያና ለኤርትራ መታሰብያ ይሁን

  3. አብሽ ምርጥ ሠው ምናለ እነጫሉም እደተ በሆኑ ሥወድህ እኮ ከልቤ ነው

  4. በገዳ ስርዓት ተኮትኩተህ አድገህ ታላቁን የኦሮሞን ህዝብ ሶስት ቀን ከፍከፍ አድርጎህ ለምጥልህ ለድሮ ስርዓት ናፋቅዎች ብለህ ዞረህ ትነክሰናለህ? አንተ ባለዝህ ባንድራ ነበር በአራት አመት ትግል ውስጥ አምስት ሽ ህይወት በመገበር ዛሬን በዛች ጨለማ ሀገር ውስጥ የዴሞክራሲ ጭላንጭል እንድታይ የተሰዋው? ሌላው ይቅር የዝህ ሙዝቃ ክልፕ አብዛኛውን የተቀነባበረው ባለፈው ሰኔ16 ከተወጣው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተወሰደ ነው ታድያ ያን ሁሉ የኦሮሞ ባንድራ ምን ዋጠው ጭራሽ በስተትም አንድ ቦታም እንዳይታይ አድርገህ ነው ባክህ የሰራሄው ሰው ትመስለኝ ነበር እንደሰውም ነበር ያሳደግንህ ታሳዝናለህ። የፈለከውን የመሆን መፍት አለህ ከዝህ ቡሀላ ግን በአባ በገዳ ስም እንድትነግድ አንፈቅድልህም እዛው በምኒልክ ሽንት ጨርቅ ተጠቅልለህ እራስህን ቻል።

  5. Abushi korahubek ethiopeawe honene tedemeren I love Ethiopa one 💚💛❤️ 💛❤️ 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  6. አቡሽዬ ቃላት አጠረኝ እኮ መጨረሻችን ይመር አቦ

LEAVE A REPLY