20 COMMENTS

  1. ሰአገዉኛ ጭፈራ በፍቅር ነዉ ምወደዉ ሰይ ሰይ ሰይ😍😘😘😘😘😘

  2. ምነኛ ነው ግን ጨፈራውና አለባበሱ ዋው ነው ልጁ እራሱ ቅመም ነገር ነው ልጅቷ ስታምር ምናለ ሁል ግዜ ባእላዊ አለባበስ ብንለብስ የኛ መገለጭችን ነበር ኢትዮ

  3. ቋቋው ባይገባኝም ዋው ነው ባህሉ በርታ

  4. Yasi yasi
    የሚለዉ ብቻ ነው የገባኝ አሪፍ ነው

  5. ዝዝዝ ዳንሳቸውን ልብሳቸው ሲያምር👌 ዋው♥♥♥ መዳም ከሌለች ገባ ገባ በሉና አንድ ላይ ወዝ ወዝ እንበል😃😘😗😍😍

  6. ዋው አዊወቹ ስወዳቹሁ ከልቤ ነው ባህላቹሁ በጥአም ነው የሚመቸኝ ሀገራቹሁን እስቲ ውስዱና አስጎብኙኝ እኔ ደግሞ ጎንደርን ወስጅ አስጎብኛቹሁ አለሁ

  7. እስክስ ባገውኛ ውይ አማራወች እኮ ባህላችን ሲያምር

Comments are closed.