26 COMMENTS

  1. Are we talking about evidences to prove that woyane is illigal and fascist? I think we need to talk how we can creat unity among the different political groups and bring down the tplf.

  2. Sadly many of you lost focus while arguing with weyane fb worriers. They succeed some how distracting you guys. If you don’t responded to them they lost energy and disappear slowly.

  3. Great to see the professor in good health and great advice. I hope all Ethiopians listen and get lessons (without necessarily agreeing with everything)

  4. አማራ ትግሬ ኦሮሞ ከንባታ ሀዲያ እያላችሁ ህዝቡን 26 አመት አሰቃያችሁ ይሄ ሁሉ ሳይበቃችሁ እንደገና እርስበራሳችን ለማባላት የምተሩዋሩዋጡ ሁሉ ጭንቅላት ግዙ! አማራ አማራ እያላችሁ አታጋደወሉን በቃን ተሰቃየን! አንድነትን መርጠና! እሱዋም ኢትዮጵያ ናት!!!

  5. እኒህ ሰውየ ከዚህ በፊት አማራ የሚባል ብሄር የለም ብለው ነበር አሁንም የተናገሩትን ስሰማ ለአማራው ህዝብ ያላቸውን ጥላቻ ያስታውቅባቸዋል…

  6. ይህ ሰውየ Alzheimer’s አለበት እንዴ??? እንግሊዝን እየመራ ያመጣውን ባንዳውን ትግሬ ሳይሆን አፄ ቴዎድሮስ ኢትዩጲያን ስለበደለ ነው እያለ ነው…

  7. ስለአንድነት የሚያወሩ ሰዎች ሁሉ የአማራን ታሪክ መደለዝና ጀግኖችን ለሌላው መሸጥን ባህሌ ብሎ ይዞታል። ስለኢትዮጵያ ካወሩ እከሌ ኦሮሞ ነው እከሌ ወላይታ ማለትን ምን አመጣው? ቀባጣሪ

  8. Abbay Media Live From Seattle, Washington: National Unity Conference From May 27 to May 28, 2017!!
    Current Speaker Professor Prof. Mesfin Woldemariam

  9. Abbay Media Live From Seattle, Washington: National Unity Conference From May 27 to May 28, 2017!!
    Current Speaker Professor Mesfin Prof. Mesfin Woldemariam

LEAVE A REPLY