50 COMMENTS

  1. ኮመንታችሁ ውስጤ ነው አቦ በስደት አገር ያላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው አሜኖች በርቱልን ደስ ይላል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው

  2. Enkuwan be selam matachu benetechu min Etif lay new yemitastalalifut"Negarugn benetechu Hager ligebenew ke Andi wer bohala Eshi hagere lay hogne liyaw

  3. አሜን ደጉ በጣም ያሣዝኑኛል ፈላው እማ አጭቤ ነው ዱርዬ ትንሽ ግረፉት ግን ቤታቸውን ፖሊሶቹ መዝጋት ነበረባቸው አጥፍተዋል በተረፈ አፈ ጮሌው የቤት ሰራተኛዋን ልብ የሚያቀልጠው ጎልማሣ ስግብግብ ነው አሜን ምን አጠፋ ሰራተኛዋሥ ብትሆን ምን አደረጋት የሆነች ኢልቢሥ ነች 😃😃😃😃😃😃

  4. ፖሊሶቹ ምን አይነት ገገሞች ናቸው ጥሬ ሲያናድዱ ቢያንስ ቤቱን ቢዘጉለት ምን አለበት ደጉ ደሞ ሲያሳዝን

  5. ሞባይል ወሰደ የተባለውን ልጅ ISIS የሚይዙ አስመሰሉት …ተጋነነሳ የሌለ ነገር

  6. ይች ደግሞ የነ አሜን የቤት ሰራተኛ ዋ ከየት መጣች እጭ እኔ ምን አስጠላኝ መጥፎ ሰው ማየት

Comments are closed.