50 COMMENTS

  1. ene eko yemegermegn ye ethiopian zefagn lemindenaw dimstun sahastakakil semun enda faranj lamareg merotaw? aynafam jelase

  2. ምድር ቅራቅንቦ ኑ እዚህ ኢትዩ አገሬ ላይ ከዘፋኝ እስከ አቀናባሪ ታያላቹ አቀናባረ ነኝ ባዩ ፈትህ ለስደት እንጂ ለዘፋኝ አይሆንም ዥም ብለህ ሰንሰለትህ ላይ ተሰደድ ቅረቅንቦ ሁላ ቀልድብን

  3. ይህ ዘፍን 2 ሰው አያስፈልገውም ነበር እራስህን አታካብድ መልከ ጥፉ አቀናባሪ

  4. ትክክል ናቹ እኔ ምለው ሁለገቡ አቀናባሪ ችለህ በሆን ጥሩ። አንዴ ድራማ። ሲልህ ዘፍነህ ግን አትታወቅም ጥበብን አትቀልድባት ጉራ ብቻ ይልቅ ሳይመሽብህ እራስህን ፈልጋት እራስህን ሁን

  5. please. hope choose the nice song for us with good manner good cultural music that not who we are stupid singers no sound qulity fake compser

  6. ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ግር ግር ከዘፋኙ ይልቅ ይህ አቀናባሪው አይመቸይም ምኑም አይጥም ምንህም ጉራ ብቻ። ሌላው እራሱ ብቻውን ቢዘፍን ይቻል ነበር ሌላው the model አለባበስ አሳሳቀ ያምራል ከናተ ጋር ግን አትሄድም በተለኝ ይሄ ቅራቅንቦ አቀናባሪ።

LEAVE A REPLY