50 COMMENTS

  1. እፍፍ በዚህ በጭካኔ ዘመን ጭካኔ ሚያስተምር ፊልም አይከብድም? በጣም ያሣዝናል ያልንበት ዘመን። እኔ የማስበው ወደፊት የምንወልዳቸው ልጆቻችን ምንብጤ ህወት አደሚኖሩ አላውቅም። አቤቱ በምህረትህ አስበን። ለማንኛውም በፊልም እኳ ጥሩ ነገር አስተምሩን ለወጣቶች። የፊልሙ ፍፃሜ ሰው የዘራውን ያጭዳል የሚለውን በደብ ተምረበታለሁ

  2. ወያኔ እንደዚህ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም ይሳዝናል! እናመስግናለን ትልቅ ትምርት ነው

Comments are closed.