19 COMMENTS

  1. ይህማ፡ሁለት፡አመት፡አለፈው፡እኮ፡ግን፡ለምን፡ስም፡ትቀያይራላችሁ።

  2. ፊልሙ ምንም አይልም አሪፍ ነው ኪኪኪኪ አለምን እየቀየጣቹ መፆፍ ጀመራቹ አለ ማንዴላ አቦ ይመችህ ውስጤ ነህ

  3. በጥራቃ ብጥርቅርቆች የቆየ አይደል እርስ መቀየር ስትወዱ

  4. ተሣቅቄሞትሁ

  5. ክክክክክክ አጀትህ ይበጠስ

  6. በጣም አሪፍ ነው እዩት ጋይሶች ጥሎብኝ ማንዴላ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል

Comments are closed.