50 COMMENTS

  1. ውይይይይይይ ዛሬ አዱኛ ልቤን አስደሰተው እግዚአብሔርን ውድድድድው እስቲ እደኔ ማነው የተደሰተው

  2. ምርጥ ድራማ
    ከድርሰቱ ተውኔቱ ከትወናው ጡዘቱ መቸቱ በርቱ

  3. ወይኔ አዱኛ ናፍቆኝ ነበር በጣም ነው እምወዴው

    እናመስግናለን የሽር ቆት

  4. እናተ ንገሩኝ ሄርሞን ዘመን ድራማ ላይ ያብይ ልጅ ሆኖ የሚሰረው ነው አይደል

  5. ተኮል በተኮል ድራማ ስለ ልጅ አስተዳደግ አሪፍ ትምህት ነው ሁላችንም ለልጆቻንን በእንደ እቁላል መከባከብ አለብን እቁላል የመፈልፈያው ጊዜ ካለፈ ይገማል ልጅም ልክ እንደዛ ነው

Comments are closed.