50 COMMENTS

  1. ወይ ሄርሞን አደገኛ ካሜራ ሆነ እኮ ትቅደምን በቃ መቃብር ያስገባታል 😥😃😃😃

  2. ጋዜጠኛዉ ሄርሞን ዉስጤ ነዉ kkkkkkkkk 😂 የአርብ ሀገር ካሜራ ነዉ የምመስለዉ ግርግዳ ላይ ተለጥፎ ይሰማል hhhhhhh

  3. ሄርሞን የዘመኑ ራደዎ ነህ ማነሽ አንቺ ትቅደም ሥሙን ይዘሸዋል የሆነ ተኮል አየጎነጎን ይመሥለኛል ደሥአላልሽኝ ድገት ቅቤሆንሽ

  4. አህለን አህለን ግፊት በክፊቶች እኳን ደህና መጣችሁ

Comments are closed.