50 COMMENTS

  1. አንች ዘራፍ አልሽ ነገ ደሞ ዘራፍ በኛ በራፍን ልቀቂና እንይሽ ግን ልብስሽን አስተካክይ ማነበር ያልሽው ዘራፍዬ ቆንጆ ላንች ኮመንት ስገጭ አሪፍ ህንድ ፊልም አመለጠኝ ።

  2. ጤና ይስጥልኝ ለሙዚቃ ኣፍቃሪዎችና ኣድናቂዎች በሙሉ፤ እስኪ ኦርጅናል ሲዲ መግዛት ባንችልም SUBSCRIBE በማረግ ኣርቲስቶቻን እንደግፍቸው። SUBSCRIBE➖➖>https://www.youtube.com/channel/UCypokrkYlRi7FHzxxJjKZ4A
    👆👆👆👆👆SUBSCRIBE ኣርጋቹ ብትደጉፉን ከዚ የበለጠ ብዙ ነገሮች መስራት እንችላለን:: እስካሁን ለምታረጉልን ድጋፍ ሁሉ ደሞ በጣም እናመሰግናለን። እግዛብሄር ያክብራቹ። ኣገራችንን ሰላም ያርግልን ፤ ኣንድ ፍቅር ላገራችን!
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
    ©️ArifZefen🇪🇹

  3. ሁለመናችሁ አርቲ ፍሻል ነው የአሁኑ ዘሙን ዘፋኞቻችን

  4. ኧረ እንደው …..እውይው ባህላዊ ሙዚቃ እና ዘማናዊ አለባበስ…አንድላይ አይሄድም ማለትም…አበስሳና …ፍየል እደማለት ነው

  5. Wey Zendero Enam Ferdobign Zefen Ewdalew Sadametew Gen Uffffff Ayi Zerafff Kkkkkkkkkk Besak Motku

Comments are closed.