50 COMMENTS

  1. ሆይይይይ ዘድሮ በርታ ምን ይባላል

  2. እኔ የምለው በቃ እንደዚህ ሆነ ዘፍን የሚዘፈነው እኔ ግን ከምዘፍን ብደንስ ደስ ይለኛል ወይ ዘፍን እናስቱኳን እነ ተፈራ ነጋሽ እናረጋኝን እነ አመልማልን እነ………… በሰማውበት ጆሮ የናንተንም ዘፈን ብዬ ልስማ መቼም ከማዳም ድምፅ ያንተን ብሰማ ይሻለኛል ብዬ ነው እጂ ትርጉም የሌለው ግጥም ነው ለዳንስክህ አድናቂ ነኝ

  3. በዚ ቁመናክ ዳሰኛ ብትሆን በዚ ድምፅክ ብታለቅስ ይበልጥ ያዋጣክ ነበር መልክክ ግን ዋው ግን ጆሮዬና አዬንና አይኔን መቀለጃ አረከው

  4. Wow lejituwa setamer musicawum minem ayilem Berta gn ethio huluu music becha Hon ende seraw

  5. እረ ዘንድሮ አላያችሁም ወይ.ወገቦ.ዳሌዋ.አንጀቴ.ጉበቴ.እረ ምኑ ቀረቹ ዘፈናቹ….ወይ ዘመን 😂😏😏😏😏

  6. Ok even though the lyrics is trash the music arrangement and the clip have managed to make it refreshing and a bit creative. Not bad. Not the usual cheap copycat at least they have tried to come up with something of their own.

Comments are closed.