50 COMMENTS

  1. እንኳን አደረሳቹህ ለዳግማዊ ትንሳኤ ቤቶች ስወዳቹህ

  2. የክርስቲያን እምነት ተከታይዬች እንካን ለዳግማዊ ትንሳኤ አደርሳችሁ ውዶች

  3. ዋውውውው ቤቶችየ እነት የዛራው ደሞ ልዩ ነው በጣም አዝናናችውን አሳቃችውን በተለይ ሻሽየ ይመችሽ

  4. ይድርስ ለይበቃል ባለቤት ሀይማኖትሽ ምንድነው ክርስቲያን ከሆንሽ አንገትሽ ላይ ክር እሰር ካልሆንሽ በጣም ይቅርታ ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል መብቱ ነው።ግን ሀይማኖቱን ማክበር አለበት።ካጠፋሁ ይቅርታ።ውድ የተዋህዶ ልጅወች እህት ወንድሞቸ በውጭም በሀገርም በየትም ያላችሁ እንኳን ለዳግማ ተንሳይ አደርሳችሁ። መልካም በአል።ቤቶች አንድ ለመንገድ ልበላችሁ።ሰው ከአካሉ ምኑን ይወዳል? ለሳምንት የቤት ስራ ነው።አስብበት ቻው ቻው ቻው።

  5. ቤቶች ስወዳችሁ እኮ ሠላማቹ ይብዛልኝ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ በዓል በስላም በጤና አደረሳቹ አደረስን

  6. በጣም አሠተማር ነው አብታም ሥካን ሠው ከአፈታ ለይ ያሠቀምጣል

LEAVE A REPLY