50 COMMENTS

  1. የምወዳቸውን ቤተሰቦቸን አጥቼ ለዘላለም ነገር ግን ቤቶችን በማየ. 5 አመት አስቆጠርኩ ለኔ የቤተሰብን ፍቅር ያስተምሩኛል ተስፋም አልቆርጥ. እወዳችዃለው 😍😍😍😍😍😍

  2. ውይ ቤቶች መጣቹ……..ሙሲሊም እህቶቸ እንኳን አደረሳቹ እረመዳን እየደረሰነ የሰላም ፆም ያድርግላቹ

  3. ለመላው የእስልምና እምነት ተከተይች ሁሉ እንኳን ለረመዳን ፃመ አደረሳችሁ ፃሙ የስላም የጤና የመተሳስብ ይሁንላችሁ መልካም ፆም

  4. እረ ለአንገታች ማተብ እሰሩበት በፈጠራችሁ ይሄ ዘሩ የሚባል ሰዉየ ለእናንተም እንቅፋት መሆኑ ነዉ

  5. ቤቶች እናመስገናለን
    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም ♥

  6. እማታፍሩ።በፊልም ነው ደ እኲን አደረሳችሁ እምትሉት እረመዳንን ያክል ወር ሱባሀን አላህ ዝምብላችሁ ፊልሙን እንይ

  7. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንከን ለሮመዳን ፆም በስላም አደረሳቹ

  8. የኔ ውዶች መጣችሁ። ለእስልምና ሀይማኖት በሙሉ እንኳን ለተከበረው እሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ

LEAVE A REPLY