50 COMMENTS

  1. ካካካካካካ አሜንዬ አፍሽ ስጣፍጥ አሜንዬ የጊምኑ ህዝብ ከአሮጊት እስከህፃን ስለፉሽን እስታይል እንጂ የሜያቆት ስለ ሀግር ፍቅር የሊለን ህዝቦች ነን የአግር ፍቅር አለምኑር በሆዱ አግር እሜሽጥ ትውልድ ነው

  2. የሀገሬ ልጆች ነገ እኮ ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት። ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  3. ዋው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ነገ ኮ ሊቀ መላእኩ ቁዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረስን በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  4. ና ደግ ኣደርጉ ጀግኖች ናቸው እንካን ደበደቡት

  5. ወይ ቤቶች ቁልጭ አርርጋችሁ ዶር አቢይ ሆናችሁ ውነት የይበቃል ልጅ አራሷ ነች የምትናገረው?

  6. እረ የከን ልብስ ቀይሩለት እንደ አረጀበት እኮ በአንድልብስ ኧሯ

  7. ወይ ልጆች አሜንየ እግዝኣብሄር ያሳድግሽ ጣፍጭ የሆነች ልጅ ቤቶች ለሁላቹ እወዳቹ አለሁ

  8. አረ ስወዳችሁ ጋይሶች አዛሉን የምትመስል አክስት አለችኝ ስወዳት አጠይቁኝ ሁለነገሯም እሱዋን ነው የምትመስለው የዋህነቷ ምኗ አረ ስቱ ስወዳችሁ ላይክ ግጩኝ ግን ቀስ ብላችሁ እዳታሳሙኝ

LEAVE A REPLY