33 COMMENTS

  1. ርህሱ በትዝታሽ ነው እኔ ደሞ ሌላ መስሎኝ ላየው ነበረ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  2. ኦ አምላኬ በጣም አስተማሪና ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ የሆነ ነገሬን አስታወሰኝ

  3. ምን ዋጋ አለው ፈእውነተኛ ፍቅር በፊልም እንጂ በተግባር ጠፍቷል ዛሬ ስንት ብር አለሽ ብሩ ሲያልቅ ጥሎ ውልቅ
    ለማንኛውም ደስ የሚል ፊልም ነው

  4. 😛😛😛ላይክ። ግጩኝ። መዳም። ከፍታብኝኖው

LEAVE A REPLY