25 COMMENTS

  1. አምላክ፡ረጂም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ።መፅሐፍሽን፡አግኝቼ፡እስካየሁ፡ድረስ፡በጉጉት፡ላይ፡ነኝ።አምላክ፡እንዳገኘውና፡እንዳነበው፡ይርዳኝ።እነዛ፡ጓዶች፡መች፡ሞቱና፡ሞቱ፡ተባለ፡ሚለውን፡የመጀመሪያው፡መሆኑን፡አብስራልናለች።ባለፈው፡ታሪክ፡ብቻ፡ሳንወሰን፡ሕያውነታቸውን፡በቀጣዩ፡ትግል፡ለማሳመስከርና፡የተጀመረውን፡ትግል፡ግብ፡እንዲመታ፡መነሳት፡ግድ፡ይላል።በጣም፡አመሰግንሻለሁ።

  2. ቢኒያም , መንግስቱ አገር ወዳድ ቢሆን ስልጣን ለህዝብ ማስረብ ነበርበት እንጂ ወያኔ አዲስአበባን ሊቆጣጠር ሲል ትቶ ከመሄድ:

  3. ሻለቃ:ግርማ;ይልማ:የፖለቲካ:ጥበብ:ቆራጥነት:መስዋዕትነት:ሲማሩ:እነ:ፍስሃ:ደስታ:ሰው:ሲገድሉ:ሲያስገድሉ:ምኑ:ቅጡ……

  4. በአሁኑ ግዜ ሰለኮሎኔረል መንግሰቱ የሚውራበት ግዜ አይደልም መንግሰቱ የእናት አገረ አደራውን ተወጧል
    መወቀሰ አይገባውም ምክኒያቱም በአሁኑ ሰዓተ እየገደለን ያለው ሀገረ በቀል ጣላታችን ትግሬ ወያኔ
    ሰለሆነ በእሱ ላይ ቢሆን ይመረጣል።

  5. ደርግ ስልጣን ለህዝብ አላስርክብም በማለቱ ነው ይህ ሁሉ እልቂት እስኳሁን ድረስ የመጣው: ወያኔ የሚባል ጭራቅ አይመጣም ነበር:

  6. አምባ ገነን ይቅርታ አያውቅም :: ግብዝ ይቅርታ መጠያቅም አያውቅም ምክንያቱም የተበለጠ ይመስለዋል:: ይቅርታ የብስለት ምልክት መሆኑን አያውቅም::

  7. ደርግ መኢሶን ኢህአፓም ላለቀው ትውልድ ተጠያቂ ነው የወጣትነት እድሜ ቆርጥሞ ለበለው አብዮት አዝናለሁ

  8. ሻምበል:ፍቅረ:ሥላሴ:ሌተና:ኮሎኔል:ፍስሀ:ደስታ:እስኪ:ከሻለቃ:ግርማ:ይልማ:ግልፅነት:እና:እውነተኛ:ንግግር:ምስክርነት:ምን:ማለት:እንደሆነ:ተማሩ!!ኮሎኔል:መንግስቱ:ኃይለ:ማርያም:ያው:ስለማይጠቀስ:ነው!!

Comments are closed.