A personal support to PM Abiy Ahmed: Former FM Goshu Wolde – SBS Amharic
የቀድሞው የኢትዮጵያ የትምህርትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ሳይቀጭ ዳር እንዲደርስ፤ ኢትዮጵያውያን ሙሉ ልባዊ ድጋፋቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ያቀርባሉ።...
አገርኛ ሪፖርት፤ አዲስ ተድላና ብርሃኑ ባየህ ከጣሊያን ኤምባ
በአዲስ አበባ የጣሊያን ኤምባሲ ለ27 ዓመታት ተጠልለው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ሌተና ጄኔራል አዲስ ተድላና የኢሕዲሪ መንግሥት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት...
Leadership and Cooperation: Dr Tadesse Biru
ዶ/ር ታደሰ ብሩ፤ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የትምህርት ብልጭታ ፕሮግራም አዘጋጅ፤ አመራርና ትብብርን አስመልክተው ይናገራሉ።
Settlemenet Guide: Refugee Week 2018 – SBS Amharic
ዓለም እጅጉን ግዙፍ የሆነ ሰብዓዊ ቀውስ ተከስቶባታል። የሁለተኛው ዓለም ጦርነትን ተከትሎ ከ65 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለፍልሰት ግድ ተሰኝተዋል። አውስትራሊያ ውስጥ የሰደተኞች ቀን ከእሑድ ጁን 17...
Eid al-Fiter: Sheikh Abdurahman Haji Kebir – SBS Amharic
ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ ስለ ረመዳን ጾምና ፍቺ ይናገራሉ።
The Irob People: What is to be done? – SBS Amharic
የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ በቅርቡ ያሳልፈውን የአልጀርስ ስምምንት ቅበላ አስመልክቶ በድንበርተኛው የኢሮብ ሕዝብ ዘንድ ቅሬታ አሳደሯል፤ ተቃውሞንም አስከትሏል። ይህንን ተከትሎ፤ የአልጀርሱ ስምምንት በግብር ላይ ቢውል በኢሮብ...
Brazil: 2018 FIFA World Cup – SBS Amharic
የብራዚል ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ዳግም በእግር ኳስ ፍቅር የተነደፈችውን አገረ ብራዚል የ2018 የዓለም ዋንጫ ተስፋ እንዲያንሰራራ አድርጓል። የብሔራዊ ኃላፊነት ጫናም ጫንቃው ላይ ተመልሶ አርፏል።
Freedom of the Press: Journalist Tsedale Lemma – SBS Amharic
ጸዳለ ለማ፤ የ Addis Standard መጽሔት ዋና አዘጋጅ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የፕሬስ ነፃነት አስመልክተው ይናገራሉ።
Foreign Service: Ambassador Dr Markos Tekle – SBS Amharic
አምባሳደር ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ፤ የቀድሞው የጃፓን፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለ ሙሉ ባልስልጣን አምባሳደር፤ የወቅቱ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፤ የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱን ዋነኛ ተልዕኮዎች፣...