ባድመ በሁለት ደቂቃ [ዋዜማ ራዲዮ]
Public opinion from Addis Ababa gathered by Wazema reporter about EPRDF recent decision to accept and implement Algiers agreement.
አዲሱ የአማራ ብሄር ፓርቲ ስጋትና ተስፋዎች [ዋዜማ ራዲዮ]
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኢትዮጵያና ኤርትራን ወደ ድርድር ለማምጣት እየተሞከረ ነው - አዲሱ የአማራ ብሄር ፓርቲ ስጋትና ተስፋዎች -ሕወሐት ከፈላጭ ቆራጭነት ወደ አኩራፊነት? -የሀያ ሚሊየን ጎልማሶች...
የመከላከያ ሰራዊቱ ማሻሻያ ዕቅድ ወዴት ይወስደናል ?
የዚህ ሳምንት የዋዜማ ዜና መፅሄት ይኸውላችሁ -የመከላከያ ሰራዊቱ ማሻሻያ ዕቅድ ወዴት ይወስደናል? - አስመራ ለኢትዮጵያ የሰላም ጥሪ ለመመለስ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠች - አዲስ አበቤዎች ስለ ዐብይ...
አንዳርጋቸው ጽጌ እንዴት ተፈታ? ከበር ጀርባ የነበሩ ውዝግቦች [ዋዜማ ራዲዮ]
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -አንዳርጋቸው ጽጌ እንዴት ተፈታ? ከበር ጀርባ የነበሩ ውዝግቦች - የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ወደ አሜሪካ መምጣትና የተፈጠሩ ንትርኮች - ማንነትን ካማከለ መፈናቀል ጀርባ ...
የሌንጮ መንገድ [ዋዜማ ራዲዮ]
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ፡ -የሌንጮ መንገድ -የሚድሮክ ወርቅ ጉዳይ በፖለቲካ እስጥ አገባ አይፈታም -የሀሰት ባለዲግሪ ባለስልጣናት ምርመራው እንዲቆም ይፈልጋሉ -ለሀገር አቀፍ እርቅ ስለመዘጋጀት የሚያወሳ ጥናታዊ መፅሐፍ ታተመ
አርበኞች ግንቦት ሰባት በአሰር ዓመት [ዋዜማ ራዲዮ]
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -አርበኞች ግንቦት ሰባት በአሰር ዓመት - ተስፋ፣ ፈተናና አዳዲስ ክስተቶች -በጉጂና በጌዳኦ ማህበረሰብ መካከል በተከሰተው ግጭት ሁለት መቶ ሺ ሰዎች...
ለአንድ መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ሶስት ጋዜጣ? [ዋዜማ ራዲዮ]
የዕለቱ የዋዜማ መፅሄት ርዕሶች -የምስራቅ ኢትዮጵያ የኢሳ ጎሳ ተቃውሞ አዲስ የፀጥታ ስጋትና ጅቡቲ -ኤርትራና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማደስ አንድ እርምጃ ሄደዋል ዋዜማን አድምጡ አጋሩ
አብይ ሲለካ.. የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አንድ ወር [ዋዜማ ራዲዮ]
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ አንድ ወር ሆናቸው። በርከት ያሉ ንግግሮች አድርገዋል፣ መንግስታቸው ይሰራዋል ያሉትንም ተናግረዋል። ዋዜማ ራዲዮ ሁሉንም ንግግራቸውን መርምራለች። አከናውነዋለሁ ያሉትን...
[ውይይት] በመልካም ንግግርና በካቢኔ ሹም ሽር የማይፈቱ ጉዳዮች [ዋዜማ ራዲዮ]
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ መልካም ንግግራቸው ይሁንታን አትርፎላቸዋል፣ የካቢኔ ሹመታቸው ደግሞ መሰረታዊ የፖለቲካ ማሻሻያ ለማድረግ ብዙ ረቀት መሄድ እንዳልቻሉ አሳብቋል። ከዚህ በኋላስ ምን ዕድል...
የአብይ ካቢኔ ባለህበት እርገጥ? [ዋዜማ ራዲዮ] 042018
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ጠቅላይ ሚንስትሩ በካቢኔ ሹም ሽሩ የመጀመሪያ የዴሞክራሲ ጎዳና ማቋረጫውን አለፉት? ቀጥሎስ? -ሜቴክ የመንግስት ፕሮጀክቶችን እየተነጠቀ ነው -አለማቀፍ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ቀውስ እንዴት ዘገቡት?...