Saturday, August 17, 2019
31:40 video

የኢትዮጵያ የስለላና የደህንነት ተቋም ከመጋረጃ ጀርባ [ዋዜማ ራዲዮ]

2
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የኢትዮጵያ የስለላና የደህንነት ተቋም ከመጋረጃ ጀርባ -የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት በሐሮማያ ዩንቨርሲቲ በርካታ ተማሪዎችን አስሯል፣ ትምህርት ተስተጓጉሏል ዋዜማን አዳምጡ አጋሩ ከዋዜማ ጋር የሚያሳልፉት...
32:11 video

መልከ መልካሙና አንደበተ-ርዕቱው ዶ/ር አብይ አህመድ የአፋኙ የኢህአዴግ መሪ ናቸው Wazema ONAIR 033018

5
በዕለቱ የዋዜማ መሰናዶ -መልከ መልካሙና አንደበተ-ርዕቱው ዶ/ር አብይ አህመድ የአፋኙ የኢህ አዴግ መሪ ናቸው -እነ እስክንድር ነጋና የባህርዳር ታሳሪዎች ያለምንም ህጋዊ ተጠየቅ እየተሰቃዩ ነው -የሞያሌውን ግድያ እንዲያጣራ...
30:26 video

[ዋዜማ ራዲዮ] ገዥው ግንባር በኤርትራ ላይ አቋሙ ምንድነው?

2
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -እነ እስክንድር ነጋና አንዱአለም አራጌ በድጋሚ ታሰሩ -ገዥው ግንባር በኤርትራ ላይ አቋሙ ምንድነው? -የሱዳን ዲፕሎማሲያዊ ዳንስ -የሶማሊያ መንግስት ከአልሸባብ ጋር እደራደራለሁ ማለቱ ተሰማ -ፌስቡክ...
41:51 video

[ዋዜማ ራዲዮ] ኬንያ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ልታሰፍር ነው Wazema ONAIR 031718

5
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኬንያ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ልታሰፍር ነው፣ ዩጋንዳ፣ ታንዛንያ ፣ሱዳንና ግብፅ በአዳዲስ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በራቸው እየተንኳኳ ነው። -በበርበራ ወደብ ፕሮጀክት ሳቢያ...
29:55 video

[ዋዜማ ራዲዮ] የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትርና የኢትዮጵያ መንግስት ከመጋረጃ ጀርባ 030918

11
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትርና የኢትዮጵያ መንግስት ከመጋረጃ ጀርባ -ጀርመን በኢትዮጵያ ቀውስ ዙሪያ ምክክር አደረገች - ኢህአዴግ በ"ቀለም አብዮት" ስም ምን እየጠነሰሰ ነው? ዋዜማን...
10:23 video

[Wazema Radio] Rex Tillerson visit to Africa, pre visit presser by D Yamamoto [Focus...

4
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪክ ቲለርሰን ለአፍሪቃ ጉብኝት ከመነሳታቸው አስቀድሞ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የአፍሪቃ ጉዳዮች ተጠባባቂ ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ እየታየ ያለው...
33:09 video

[ዋዜማ ራዲዮ] ኦህዴድ የመደፈቅ አደጋ አንዣቦበታል Wazema ONAIR 030318

2
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ - አሜሪካ የኢትዮጵያን ቀውስ ለመፍታት ተጨማሪ ጥረት ጀመረች (የሬክስ ቲለርሰን የኣአዲስ አበባ አጀንዳ ምን ይመስላል?) - ኦህዴድ የመደፈቅ አደጋ አንዣቦበታል -የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት...
23:10 video

[ዋዜማ ራዲዮ] ኦሕዴድ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ቦታ ያለ በቂ የፖለቲካ ማሻሻያ ከተረከበ ብርቱ ፈተና ይጠብቀዋል

2
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኦሕዴድ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ቦታ ያለ በቂ የፖለቲካ ማሻሻያ ከተረከበ ብርቱ ፈተና ይጠብቀዋል -የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መደናበር -የመሬት ቅርምትና ካዝና ግልበጣ በአዲስ አበባ መስተዳድር -...
31:34 video

[ዋዜማ ራዲዮ] የድርድር ጥያቄ ገፍቶ እየመጣ ነው 021818

5
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የድርድር ጥያቄ ገፍቶ እየመጣ ነው! -የኢትዮጵያ ልዑካን HR-128ን ለመቀልበስ በአሜሪካ ቆይታ አደረገ -የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንደገና ሊዋቀር ነው -ኢህአዴግ ከኦጋዴን ነፃነት ግንባር ጋር አሁን መደራደር...
32:23 video

[ዋዜማ ራዲዮ] በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ዲፕሎማሲያዊና ኢኮኖሚያዊ ጫናው እየበረታ ነው Wazema ONAIR 020918

1
በዕለቱ የዋዜማ መሰናዶ -በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ዲፕሎማሲያዊና ኢኮኖሚያዊ ጫናው እየበረታ ነው -በቅርቡ የሚጀመረው የህዝብ ቆጠራ ሳንካዎች -ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደላቸው 5 ሺ ያህል ዜጎች ሀገር ቤት ሲደርሱ...

LATEST POSTS