Wednesday, September 4, 2019
05:24 video

ሜኒሶታ ሰለሞን ደሬሳን አሰታውሳለች 020218

0
በወለጋይቱ ጩታ መንደር የተወለደው ገጣሚ ፣ሀያሲ፣ ተመራማሪ ፣ ፈላስፋ ፣ መምህር ባጠቃላይ ገጸ ብዙው ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ደሬሳ የእድሜውን እኩሌታ የኖረባት የአሜሪካ ግዛት የሆነችው ሚንሶታ...
35:16 video

የትግራይ የመገንጠል ጉዳይ እውን ቢሆንስ? Wazema ONAIR 020218

8
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የትግራይ የመገንጠል ጉዳይ እውን ቢሆንስ? -ገዥው ግንባር ኢህአዴግ ወደ ውህድ ፓርቲ ለመሸጋገር አኮብኩቧል -ስለሞን ዴሬሳ በሜኒሶታ ተዘከረ ዋዜማን ያድምጡ ያጋሩ
31:23 video

በገዥው ግንባር ኢህአዴግ ውስጥ ያለው ቀውስ ተባብሷል Wazema ONAIR 012618

0
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -በገዥው ግንባር ኢህአዴግ ውስጥ ያለው ሽኩቻ ተባብሷል -የአውሮፓ ዲፕሎማቶች አዲስ ጥረት -የአማራ ድርጅቶች አንድ ግንባር ለመፍጠር ተስማሙ -የጨርቃጨርቅ ዘርፉ ፈተናዎች ዋዜማን...
34:17 video

የኢትዮጵያና የአልጀዚራ ቴሌቭዥን ምስጢራዊ ስምምነት ምን ይመስላል? Wazema ONAIR 011918

0
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የኢትዮጵያና የአልጀዚራ ቴሌቭዥን ምስጢራዊ ስምምነት ምን ይመስላል? -በኢትዮጵያ ሁለንተናዊና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ለማድረግ ምን መደረግ አለበት ? -በአፍሪቃ ቀንድ አዲስ የሀይል...
16:04 video

የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት መመዘኛው ምን ይሆን? Wazema Radio BL 011318

0
የቀድሞ የሙስሊም ጉዳዮች መፅሔት አዘጋጅ አክመል ነጋሽ፣ በዋሽንግተን ዲሲ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ከባዱ በላቸው እንዲሁም የዋዜማ ራዲዮ ባለደረባ መሰፍን ነጋሽ የፖለቲካ እሰረኞችን መፈታት አሰመልክቶ...
video

የብሄር ወይም የፓርቲ ውክልና ለሌላቸው ታሳሪዎችስ ማን ይሟገትላቸዋል? Wazema ONAIR 011117

1
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የብሄር ወይም የፓርቲ ውክልና ለሌላቸው ታሳሪዎችስ ማን ይሟገትላቸዋል? -የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ልዑካን ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ -አዲሱ የክልል ፖሊስና ሚሊሻን የሚገድብ...
video

ኢህአዴግ ስንቴ ይክደናል? Wazema ONAIR 010618

3
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኢህአዴግ ስንቴ ይክደናል? -የጋዜጠኛ ኢብራሒም ሻፊ (ኢብሮ) ስንብት -ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የጠላትን መረብ በጣጥስን ወደ ድል ተቃርበናል አሉ -ሱዳንና ግብፅ ተካረዋል፣ ግብፅ የህዳሴውን ግድብ...
video

በነገራችን ላይ: ኢህአዴግ እነማንን ይፈታል? Wazema Radio BL 010318

3
ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል...
video

መራር ግፍ Wazema EHRP 122717

0
በሀገሪቱ በፖለቲካ አመለካከታቸው አልያም በጥርጣሬ ብቻ ታስረው ስቃይ የሚፈፀምባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አሉ። የስቃዩ መጠን ይለያያል። ይህ ገዥው ፓርቲ አፋፍሞ የቀጠለው ግፍና እስር ዛሬ...
video

የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ Wazema ONAIR 122317

10
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -የገዥው ፓርቲ ክፍፍልና ጎልተው የወጡ ጉዳዮች -ከአሰመራ ጋር እርቅ? -የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

LATEST POSTS