50 COMMENTS

  1. እኔስ እደ ታዴ እሚአሳዝነኝ የለም በእውነት ሁሌ ተሳቆ አይ የሀረግ ሰበብ እና ውሸት

  2. እሰይ የሚኪ አባት አንጀቴን አራስከኝ እውነተኛ ልጆቹን የሚወድ አባት እንዳንተ ነው ዮናት ይህ ሁሉ ለክብር ብለህ ነው አንተ ሰይጣን

  3. ውሸት እውነት ቢመሰልም እውነት ግን አይሆነም እውነት ደግሞ በትቀጥነም አትበጠሰም ሀርግ ውሸትሺ ጭፈ አጣ ሚኪ ለአባትህ ያለህ ክብር ደሰ ትላለህ የውናሰ ነወጠኛ ሚሰትህ ሀርግ ውሸት አንተ መጥፎ ሁለተችውም በጣም ነው የምታሰጠሎ በተረፋ በረቱ አለም ከሰነሰለቱ እና ከካሜሪው ማምለጥ የለም በሎ በረቱ

  4. ሀሪፍ ነው ግን የሚኪ አባት ውጤቱ ሳይመጣ መናገር አልነበር በትም ይመስለኛል ይህ ክፉ ልጁ ያስቀይርዋል

LEAVE A REPLY