50 COMMENTS

  1. እንኳህ በሰላም መጣችሁ ዳናዎች
    ፍቅር ሰላም
    ፍትህ አንድነይ ለምየ ሀገሬ
    ዶ/ር አብይ አህመድከጉንህ ነን እምትሉ …
    የቀን ጅቦች አሁን እሚበላ የለም ምን ትበሉ ይሆን

  2. ዳናዎች ምነዉ ምነዉ ዛዛቹ ፈፅሙና ገላግሉን ገና ሀረክ ኪሩቤልን በዳዴ ብላ እስክትለምነዉ ድረስ መቀጠል አስባቹሀል ማለት ነዉ😂😂

  3. ወይኔ አምላኬ ወይዘሮ ኤልሳ ፈጣሪ ይድረስልሽ እስከሳምንት መልካም ሳምንት

  4. Well danawuchአለም ተብዬዋ ቂጧ ቂጥ ነው ወይስ አልተፊሻል ነው

  5. እትዮጲየ ሀገሬ
    በንቺ ነው ማመሬ
    ዬትም ዞሬ እማጣልሸለው በርሬ
    ውዶች ግጥም ብዙም አልችልም
    ግን ደስ ስለላኝ ነው
    እነ እትዮጲየ ትቅዳም የእውነት ለ ሀገሬ ልዮ ስሜት አለኝ

  6. ወዴት እየወሠዱት ነዉ ዳናወች ለምን ልብ አጠልጥላችሁ ጨረሣችሁት::

  7. ይህ ድራማ ግን እየደበረኝ መቷል ምክኒያቴ ሚኬ እና ወንድሙ የፋናየን ልጅ ከ ይርጋ ጋር እዳትገናኝ ማረጋቸው ደስ አይልም። ኤጭ ያው ሳላይ ኮሜት የሰጠሁት ሶሪ

  8. Really shame for this Hotel management how in the earth you can just get up and leave receptionist(front desk) without notice anyone that your are leaving even your mom is sick specially not live in same city at list you have to call your management or something even if it's emergency you don't get up and leave like your own company.pls before you put on the air think twice don't treat as little kid i hear the writer talks about this drama how she change it since she took over from other writers and put her self higher but trust me watch your self you have soany mistakes you made every episode anyways I don't wanna be negative but at list respect the people off Ethiopia and gove as something make sense even we are so tired off watching about this drag issue it's to much

  9. አይ አለም እጅ ሌላ ፊት ሌላ ፀጉር አርቲ ምን ያስደስታል ግን በውሀ ታጥበሽ ቫዝሊንሽን ሽው አርገሽ ኩልሽን ብትኮይ ኩሩ ኢቶቢያዊ ትሆኝ ነበር

  10. ሀይ የዳና ቤተሰቦች እንዲት ናችሁ እስኪ ሰብስክራብ አድርጉኝና ደስ ይበለኝ

  11. የስደት ቤተሠቦቼ አብይን ይዘን እንደአዲሥ እንሁን እኔ አዲሥ ልሆን ነዉ ሰብስክራይብ አርጉኝ እናተንም እኔ ላርጋችሁ እንተጋገዝ እኛዉ በኛ😘😘😘😘

  12. እንኳን ደህና መጣችሁ በቦንብ ፍንዳታ እይወታቸውን ለተሰውት አካላቸውን ለቸሩት መሰዋት ለከፈሉት ኢትዩጽያዊ ፈጣሪ ይማራችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር

LEAVE A REPLY