Home TV Drama Dana Dana Drama Season 5 Episode 44 TV Drama Dana Video Dana Drama Season 5 Episode 44 By Selam Birsh - July 22, 2018 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258 Min Letazez Min Litazez? – Part 36 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E184 – Part 184 Min Letazez Min Litazez? – Part 35 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E182 – Part 182 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 255 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E181 – Part 181 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254 50 COMMENTS ዋው Reply እኔ እምለው like ግጩኝ ብለው ላሉት ምድነው ይሄ ሁሉ እርግማንና ስድብ ምን አይከፈልበት ምንችግር አለውና so እኔ ዝም ብየ ነው ላይክ እማረጋቸው ለተመቸኝ ፅሁፍ አልያም ደሞ ዝም ማለት ማንን ገደለ ስድቡን እርግማኑ ምን እሚሉት ነው ከተመቻችሁ ላይክ ካልሆነ ዝምምምም Reply ሃረግ ልጇን ጥላት አልነበር እንዴ ለምንድነው ታሪኩን በእውሸት የምትቀይሩት ለምንድነው እናትሽ አልጣለችሽም ብላ የምትዋሻት ካለ ክህደት ቅውቀት አታውቁም እንዴ ኤጭ ዋሽቶ አስታራቂ ነገ ዋሽቶ ማስገደሉ አይቀርም እውነቱን አውቃ ውሳኔውን ለህጻንዋ መተው ትክክለኛ እርምጃ ነው ለኔ ጥሩ ነገር አስተማርን እያላችው ሃቅን የምታድበሰብሱት ነገት የግለሰብን ማንነት እያጠፋችው ነው ሃቅን እውነትን ቢሸፋፍኑ 1ቀን ፈንድቶ መውጣቱ አይቀርም ስለዚህ ባትዋሹ ጥሩ ነው Reply . Reply thanks 😘👌 Reply Well danawech Reply እናመሰግናለን ዳናዎች Reply እናመስግናለን በጣም አሪ ነው Reply እናመሠግናለን Reply ዋውውውውያምራል Reply የምወደው ዳና ድራማ እንኳን ደና መጣቹ Reply ልብ አጠልጣዮች Reply Man yehone betun yekefetew? Balebetwa new yemihonew Reply ዶናዎች፡እናመሰግናለን Reply Yes there's nothing More than love You're Mother !!!!! Reply በዚች ምድር ከናት የበለጥ ፍቅር ይኖር ይሆን እማ ኡሚ የዚች ምድር ልዩ ሥጦታ አንች ብቻ ዳናወች እናመሠግናለን Reply እናመሰግናለን ከልብ Reply ውይ ዳናዎች አሳቀቃችሁን የእውነት ክሩቤል ሃረግ ቤት ነበር እንዴ ? ምንባቱ ሊያረግ ሄደ ይሄ ተንኮለኛ። ትዝታ ስራሽ አስደስቶኛል ። ወይዘሮ ኤልሳ እና ልጇ አስለቀሱኝ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ። እነዛ አሽሻሞች ዋጋቸውን እስኪያገኙ ቸኩያለሁ ። ዳናዎች የሃንዬን ነገር አደራ 1ነገር ብትሆን ዋ ። እድልዬ አሁንም የእናትን ጣእም ለማጣጣም ገና ነሽ ከእናትሽጋ እስክትገናኚ ቸኩያለሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው። በተረፈ ዳናዎች በጣም እናመሰግናለን መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ የእሁድ ሰው ይበለን Reply ዊልካም ደና Reply tzita sle enat stasrejiyat😢danawoch arif nw enameseginalen 👍 Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS 22:50 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 8, 2019 |... September 8, 2019 14:07 Ethiopia – “ኢትዮጵያ ሃገር ሆና መቀጠሏ በትግራይ ላይ የሚወሰን አይደለም!” |... September 8, 2019 19:32 Ethiopia – መምህር ታዬ ቦጋለ በስዊድን ያደረጉት አስደናቂ ንግግር | ካሜራችን September 8, 2019 13:28 Ethiopia – የደ/ክ/ፕ አቶ ርስቱ ይርዳው የተናገሩት ከህዝብ ስሜት ጋር የሚጓዝ... September 7, 2019 58:34 Ethiopia – አውድማ – September 7, 2019 – ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ... September 7, 2019 35:39 Ethiopia – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለመልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት 25ሺ... September 7, 2019 31:09 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 7, 2019 |... September 7, 2019 28:54 Ethiopia – ቅዱስ ሲኖዶስ ባለ 12 ነጥብ አቋም መግለጫ – Synodos... September 7, 2019 34:31 Ethiopia – ክፍል 2 – ከዳግማዊ አፄ ምንይልክ ቤተሰብ ጋር የተደረገ... September 7, 2019 38:06 Ethiopia – ጉብኝት በቀድሞ ማዕከላዊ እስር ቤት / ቆይታ ከቀድሞ እስረኞች... September 6, 2019 24:01 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 6, 2019 |... September 6, 2019 50:41 Ethiopia – ቅዱስ ሲኖዶስ በጠ/ሚ አብይ ጽ/ቤት የነበራቸው ውሎ – Synodos,... September 6, 2019 Load more
እኔ እምለው like ግጩኝ ብለው ላሉት ምድነው ይሄ ሁሉ እርግማንና ስድብ ምን አይከፈልበት ምንችግር አለውና so እኔ ዝም ብየ ነው ላይክ እማረጋቸው ለተመቸኝ ፅሁፍ አልያም ደሞ ዝም ማለት ማንን ገደለ ስድቡን እርግማኑ ምን እሚሉት ነው ከተመቻችሁ ላይክ ካልሆነ ዝምምምም Reply
ሃረግ ልጇን ጥላት አልነበር እንዴ ለምንድነው ታሪኩን በእውሸት የምትቀይሩት ለምንድነው እናትሽ አልጣለችሽም ብላ የምትዋሻት ካለ ክህደት ቅውቀት አታውቁም እንዴ ኤጭ ዋሽቶ አስታራቂ ነገ ዋሽቶ ማስገደሉ አይቀርም እውነቱን አውቃ ውሳኔውን ለህጻንዋ መተው ትክክለኛ እርምጃ ነው ለኔ ጥሩ ነገር አስተማርን እያላችው ሃቅን የምታድበሰብሱት ነገት የግለሰብን ማንነት እያጠፋችው ነው ሃቅን እውነትን ቢሸፋፍኑ 1ቀን ፈንድቶ መውጣቱ አይቀርም ስለዚህ ባትዋሹ ጥሩ ነው Reply
ውይ ዳናዎች አሳቀቃችሁን የእውነት ክሩቤል ሃረግ ቤት ነበር እንዴ ? ምንባቱ ሊያረግ ሄደ ይሄ ተንኮለኛ። ትዝታ ስራሽ አስደስቶኛል ። ወይዘሮ ኤልሳ እና ልጇ አስለቀሱኝ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ። እነዛ አሽሻሞች ዋጋቸውን እስኪያገኙ ቸኩያለሁ ። ዳናዎች የሃንዬን ነገር አደራ 1ነገር ብትሆን ዋ ። እድልዬ አሁንም የእናትን ጣእም ለማጣጣም ገና ነሽ ከእናትሽጋ እስክትገናኚ ቸኩያለሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው። በተረፈ ዳናዎች በጣም እናመሰግናለን መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ የእሁድ ሰው ይበለን Reply
ዋው
እኔ እምለው like ግጩኝ ብለው ላሉት ምድነው ይሄ ሁሉ እርግማንና ስድብ ምን አይከፈልበት ምንችግር አለውና so እኔ ዝም ብየ ነው ላይክ እማረጋቸው ለተመቸኝ ፅሁፍ አልያም ደሞ ዝም ማለት ማንን ገደለ ስድቡን እርግማኑ ምን እሚሉት ነው ከተመቻችሁ ላይክ ካልሆነ ዝምምምም
ሃረግ ልጇን ጥላት አልነበር እንዴ ለምንድነው ታሪኩን በእውሸት የምትቀይሩት ለምንድነው እናትሽ አልጣለችሽም ብላ የምትዋሻት
ካለ ክህደት ቅውቀት አታውቁም እንዴ ኤጭ ዋሽቶ አስታራቂ ነገ ዋሽቶ ማስገደሉ አይቀርም
እውነቱን አውቃ ውሳኔውን ለህጻንዋ መተው ትክክለኛ እርምጃ ነው ለኔ
ጥሩ ነገር አስተማርን እያላችው ሃቅን የምታድበሰብሱት ነገት የግለሰብን ማንነት እያጠፋችው ነው ሃቅን እውነትን ቢሸፋፍኑ 1ቀን ፈንድቶ መውጣቱ አይቀርም ስለዚህ ባትዋሹ ጥሩ ነው
.
thanks 😘👌
Well danawech
እናመሰግናለን ዳናዎች
እናመስግናለን በጣም አሪ ነው
እናመሠግናለን
ዋውውውውያምራል
የምወደው ዳና ድራማ እንኳን ደና መጣቹ
ልብ አጠልጣዮች
Man yehone betun yekefetew? Balebetwa new yemihonew
ዶናዎች፡እናመሰግናለን
Yes there's nothing More than love You're Mother !!!!!
በዚች ምድር ከናት የበለጥ ፍቅር ይኖር ይሆን እማ ኡሚ የዚች ምድር ልዩ ሥጦታ አንች ብቻ
ዳናወች እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ከልብ
ውይ ዳናዎች አሳቀቃችሁን የእውነት ክሩቤል ሃረግ ቤት ነበር እንዴ ? ምንባቱ ሊያረግ ሄደ ይሄ ተንኮለኛ። ትዝታ ስራሽ አስደስቶኛል ። ወይዘሮ ኤልሳ እና ልጇ አስለቀሱኝ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ። እነዛ አሽሻሞች ዋጋቸውን እስኪያገኙ ቸኩያለሁ ። ዳናዎች የሃንዬን ነገር አደራ 1ነገር ብትሆን ዋ ። እድልዬ አሁንም የእናትን ጣእም ለማጣጣም ገና ነሽ ከእናትሽጋ እስክትገናኚ ቸኩያለሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው። በተረፈ ዳናዎች በጣም እናመሰግናለን መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ የእሁድ ሰው ይበለን
ዊልካም ደና
tzita sle enat stasrejiyat😢danawoch arif nw enameseginalen 👍