50 COMMENTS

  1. ወይኔ በድንግል ቁርጥ ለምን የሠዉን ልብ ሥቅል ልጆ ለይርጋ መሆን አለባት ዉይ::

  2. ሚኪ ፀጉርህ በጣም ያስጠላል ምነው ምነው መካሪ ወይም መስታወት የለም ? ራስህ ላይ የበግ በጠጥ የነሰነስክ መሰልክ? በደህና?

  3. ይህ ዳና ተንዛዛ።ተሎ ጨርሳቹ
    ምን አለበት ለሌላ እድል ብትሰጡት
    በጣም እየደበረ ነው

  4. አባት ነው በለን እኔ ለይርጋ ስቅቅቅቅ አልኩኝ ቢሁን ደስስስ ይላል በናትህ
    ምክንያቱም እሳዋ ተግፍታለች ብዙው እግልት ደርሱባታል አብይርጋ ዝብለህ በተቀብልካት አሳሰብኝ እኩው እፍፍ

  5. የኤችአይቪ ምርመራ አረገው እዴ የምክር አገልግሎት የሚስጠው

LEAVE A REPLY