50 COMMENTS

  1. በጥፊ ተመቶ መሞተም አለዴ?አትሞትም አልሞተችም የሚመስለን ልትሸውደው መሰለኝ ታመልጠዋለች ብዬ ገምታለሁ ያሳዘነችኝ ሊያ ናት ደስ ያለኝ ያማነው ስሙ መያዙ የገረመኝ የፖሊሶቹ እደው መቼ ይሆን የኢትዮጲያ ፖሊስ ሞልቶለት ሰልጥኖወንጀል ከመፈፀሙ በፊት ቀድሞ የሚደርሰወሰ እነሱ ወንጀሉላይ እስኪደርሱ ወልደኽ ለአቅመ አዳም ታደርሳለኽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ምነው ተሳሳትኩ እዴ ?እናንተን ሰብስቦ ሽራሮ ማሰልጠኛ ለ12አመት ቂጥ ቂጣችሁን እያሉ ማሰልጠን

  2. ሀና ውድ ነው የምትጠይቀው ቶሎ ገደላችሃት። ትልቅ ትምህርት ነበር ከዛ ሕይወት ወጥታ ስትለወጥ ማየት ወደ ሰላማዊ ሕይወት ። ቀናችሁ ደረሰ መሰለኝ ማለቂያው ድሮም የኛ ነገር……

  3. ወይኔ ሀኒቾ መሞት የለባትም ነበር በጊዜው መያዙ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደራሲው ግን ምን ሆኖ ነው አይይይ

  4. የፈለገ ቢሆን የፈለገ የእኛ ሀገር ፓሊስ ሰው ከሞተ እና ከተጎዳ ቡኃላ ነው ሚደርሱት

  5. ሀና ሀና ውይይይይ በእውነት ያሳዝናል ሀና መሞት አልነበረባትም ድራማው ያስጠላል ኡፍፍፍፍ

LEAVE A REPLY