50 COMMENTS

  1. ተጠቅማችሁ ጓንቱ እንዳትጡሉት በኋላ ገንዘብ ተቀበላችሁ እንደ ኢንጂነር ስመኘው ራሱዋን ነው ያጠፋችው እንዳትሉን

    የውሸት ቢሆንም ነብስሽን ይማረው

  2. ሊያ ታድለሽ ሁሉ እናቶች እዳንቺ እናት ቢሆኑ ልጆቻቸውን አረባገር ልከው ዬነሱን እጂ ሚጠብቁ ስንት አሉ ለማንኛውም ሀና መሞት አልነበረባትም በግዜው መያዙ ደስ ብሎኛል ያሰይጣን ጎደኛውም ይያዝና ልባችን ይረፍ ለማንኛውም እያለቀ ይመስላል

  3. ኤጭ ዳናዎች ኡፍፍፍ ሐና መሞት አልነበርባትም እደዛሬ ደሜ ፈልቶ አያቅም አቦ ኤጭ

  4. ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉልኝ የሀገሬ ልጆች ጭንቅ ብሎኛል

  5. ኡፍ ሀና መሞት አልነበረባትም የሀረግና የታዲ ፍቅር እንደገና መታደሱ በጣም ደስስ ብሎኛል ዕፅ አዘዋዋሪዎቹም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ደስስ ይላል ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም

LEAVE A REPLY