15 COMMENTS

  1. ዳቆን ዳንኤል ክብረት በም እንወድሀለን እናከብረካለን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ እኔ fb ላይ ዲ/ን ዳንኤል የሚል ጽፍ ካየሁ ሳላነቡው አላልፍም በጣም ደስ ይላሉ ጽፎቹ ሁሉ

  2. ክብሩ ዳቆን ዳኔል ክብረት እመብርሀን ትጠብቅህ እስከ ልጀወችህ በርታ

  3. sewdachu Egzibehre yakeberachu dis mele neger semitenale enamsegenalen thank you so mucha ilove you all voa

  4. እጹብ ድንቅ በምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እምዬ ኢትዮጽያ እንደ ዲ/ን ዳንኤል አይነት ሰው 5 ሰው ብትወልጂልን እንደዚህ ተባልተን ባልኖርን ነበር እውነት እውነት ውሸቱን ውሸት የሚል ሳይፈራ ሳይሸማቀቅ ምን ዋጋ አለው ነበር ብቻ በይሆን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ለዲ/ን ዳንኤል

  5. you praised each other amara to amra
    fools.
    give another gift to teddy afro.
    VOA amharic program like to make believe story to amara individuals
    Ethiopians don't give any attention, how hard you try to glorify those bunch of journalist, artists, poetry and DEBTERAS.
    ETHIOPIAN PEOPLE ARE NOT GOING TO FOOL ANY MORE BY THE NAME OF UNIT YOUR ARE PROMOTING AMHARANAZETION.
    WE ETHIOPIANS LIKE TO HAVE UNITS WITH DIVERSITY, NOT ONENESS LIKE AMARA .

  6. I have much respect for you Daniel.you are my mentor i wish i could if i have your knowledge and perspective. Keep up the good work, may god keep bless you and your family!

  7. የአይጥ ምስክር ድንቢጥ። አማራ አማራን ቢሸልመው አይገርመኝም። ቴዲ አፍሮንም እንደገና ሸልሙት እዛው ተሸላለሙ እርስ በርሳችሁ። ቂሎች

  8. ዳቆን ዳኒኤል ስወድህ ሙሉስወ እግዚአብሔር አምላክ እርሜን ጤን ይስጥልን አሜን

  9. ስሰማህ ውየ ስስማህ ባድር አትስለቸኝም
    ቅድስት ድግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ወድም ዲያቆን ዳንኤል እደ አተ ያሉ 10 ቢኖሩ ለኢትዮጵያ በቂ ነበር እግዚአብሄር ቀናችን ይመልስልን

  10. ሶስት የምፈልጋቸውን ማለቴ የማደንቃቸውን አንድ ጋር በማየቴ ተደስቻለሁ

Comments are closed.