50 COMMENTS

  1. Fikrgnayen ena my best friends and my love familyn saseb weye aderalehu yene nafekotochi

  2. ወይኔ ይህን ዘፈን ጎደኛየን አስታዉሳታለሁ የኔ ቆጆ
    አሚናትየ

  3. ፎንቃ ገብቶልኝ ምግብ አልበላም ውሀ አልጠጣም የምልበት ጊዜ ናፈቀኝ

  4. እናመሰግናል ግን የዚህን ሰው ዘፈኖች ሁሉንም ፖስቱልን እባካችሁ።

  5. ዋውውውውውውውውው ደርየ ስወድህ

Comments are closed.