14 COMMENTS

  1. belew zendro Tilk chigir meta ehen neger manm Ethiopiawi Aykebelewm degagemkew Alemneh

  2. እንዴውም አሪፍ ነው የወያኔ አጀንዳ ይፈነዳል ገና ወያኔ ካልሞተ ኢትዮጵያ አትኖርም ።

  3. ለጤናሽ አደለም ያንቀዠቀዠሽ
    ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ አለ ሰውየው

  4. በለው በለው ኢሀዲግ ማብቀያው ሲደርስ እኛን ማፋጀት ስራዬ ነው ካለ ይሰመርበት አዲስ አበባ ማለት 85 ብሄር በላይ በመቻቻልና በመከባበር የሚኖሩባት ትንሻ ኢትዮጲያ ለንደን ብሄር መወገኑን ማን ቁጭ ብሎ ያያል የጉድ እኮ ነው እድሜ ይስጠን እንጂ የሚሰማ ጉድ ብዙ ነው
    አለምዬ ለመረጃክ በጣም ከልብ እናመሰግናለን!!!!

  5. መጀመሪያ ነገር የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ብዛት 36 እንጅ 20 አይደለም።

  6. ገና ብዙ እንሰማለን ዘመኑ ቀርቦአልና ንስሐ ግቡ ምን ለመሆን ምን ለማለት እንደሆነ አልገባኝም ግን ከ 81 ብሔር ብሔረሰብ ያለው አስተያየትና ውሳኔ ምን ሊሆን ይችላል መልሱን እና ውሳኔውን እንጠብቃለን ስለ ኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን

  7. Ethiopia Ethiopia Ethiopiawinet Endy Aynet Erkus Asetesaseb Bemeta Kuter Ethiopiawinet Yeberetal Sewunet Yekedem

Comments are closed.