44 COMMENTS

  1. @14:30 "አገራቹህ ባጭር ጊዜ ውስጥ መኖር የማትችልበት ሁኔታ ይፈጠራል።" Adargachew is UK citizen and in addition to fighting to unseat EPRDF, he has been spreading hateful propaganda, esp[specially against the people pf Ti gray. I still remember what he said against the remains of PMMZ.

  2. አቶ አአድርጋቸው የባህር ዳር ጥያቄ የማፍያ ጉዳይ አይደለም።
    ስመስለኝ ግንቦት 7 ጦሩን በካፕ አጎሮ ያለምግብ ለወደፊት ያለ ምንም ተስፉው ጨልሞበት የገባችሁለትን ቃል ወደ ጎን ትታችሁ ለሚቀጥለው ምርጫ ሽር ጉድ ትላላችሁ ¡
    እናንተም እርስ በርስ እየተብላላችሁ አይደል እዴ?
    የባህዳር ህዝብማ ታውቁታላችሁ ማፍያ ሳይሆን ወደሀገራችሁ ስትገቡ አቀባበሉን ምትረሳ አይመስለኝም።
    መጀመሪያ የፓሪትህን ችግር ፍታ አይመስልህም???

  3. አቶ አንዳጋቸው ለሚሆኑ አንድ የአገር መንግሥት ዝም ብሎ እያየ ነው ይገባሉ መርዝ ይበትናሉ ይወጣሉ ታዲያ እንዴት ሰላም የሚመጣው

LEAVE A REPLY