44 COMMENTS

  1. ወንድማችን አንዳርጋቸው አንተና አንተን መሰሎች እነ ፍቅሬ ቶሎሳ እስክንድር ነጋ መአዛ ብሩ ታማኝ በየነን… የመሳሰላችሁትን ተሳስታችሁ ከአቋማችሁ ተለውጣችሁ ከማየት ይሰውረኝ፡፡ አንዳርጋቸው ግን አገራችን ላይ ያለው ነገር ፖለቲካ ፓርቲ በማጣመር ምናምን የሚፈታ አይደለም ፓርቲ የፊት እጅ ሲሆን አነሱ የሚሰሩት በኌላ እጅ(ከህግ ውጭ በተደራጀ) ነው፡፡ ሰለዚህ አሁን በያዛችሁበት መንገድ ችግሩ እርግጠኛ ነኝ አይፈታም ይህ የረጅም ግዜ እቅድ ነው መሆን ያለበት፡፡ መፍጠን አለባችሁ አንደነ እስክንድር አይነት መደራጀት በየቦታው መኖር አለበት፡፡ ሁሉም በሃይማኖቱ አንደዮናስ ዘመን መሬት ላይ ተንከባሎ መጸለይ አንዳለበት ሃይማኖታዊ አዋጅ መታወጅ አለበት፡፡

  2. I never seen a smartest politician like Andargachew Tsige, he is a prophet for me. What ever he said will be changed to action. Even though I am not the supporter of G7, due to the current political situation.

  3. Thanks a lot, Andargachew. It is a critical observation. TPLF has created a system where the psychopaths fill the whole system in the country; be it the military, the academia, all ministries, all agencies. As Andargachew put it, there are virtually no reasonable people left in the system. I have worked for the last 30 years, I started working during the Derg regime; then the Institute I am working for had respectable people who were seen as role models for us. Now theft, plagiarism are the norm. The present heroes are the ones who steal a lot of money; the competent and selfless people are considered weird and useless. As Andargachew has put rightly, ethnic politics, I prefer to call it racism, will bleed the country dry very soon, unless we do our best (with God's help) to save this country.

  4. አብይ የሚባል ሰይጣን ተጫወተብን ምርጥ ፊልም ነው በኢትዬጽያ ህዝብ ላይ

  5. ቅድሚያውኑሲኦልን ስለሚያውቁ አንዳርግዬ አባልተው ለሞቱ ነውፍላጎታቸው አንዱ ።

  6. The independence of Tigray
    is MUST. Wake up the people of Tigray who live
    outside Tigray. May God bless Tigray Nation.

  7. ልዩ፡ጥቅም፡ብሎ፡ለአንድ፡ብሄር፡ብቻ፡እያልን፡የብሄሮች፡እኩልነት፡ምኑ፡ላይ፡ነው?

  8. Isn’t this clown the one who once bragged on his ESAT tv saying that when he gets power in Ethiopia the very first thing he would do is dig out Meles’s grave; pull out his body and then have it dragged in Meskel square and on the streets of Addis for the world to see!!! Well, as ridiculous As it sounds, question is who’s getting the last laugh?? Typical “Timkehtegna”

  9. ሙዚቃው መግቢያና መውጫ ብቻ መሆን አለበት ተናጋሪው በደንብ እንዲደመጥ ከተፍለገ;:

  10. ችግርን አጥርቶ ማወቅ የመፍትሔ ግማሽ ነው ይላሉ አዋቂዎች። እስኪ ለምንድነው በ 97 ከነበረን ከፍተኛ የድጋፍ ማማ ወድቀን ዛሬ እዚህ የደረስነው ብላችሁ እራሳችሁን ፈትሹ ። ሀገራችን አሁን ላለችበት አሳዛኝ ሁኔታ የእናንተ ሚና ምን ነበር? ገንቢ ነበር? ? ? የሀገራችንንም ሆነ የራሳችሁን ችግር በእውነት መርምራችኋል? ? ? እስኪ ከህሊናችሁ ጋር ተነጋገሩና በእውነት የመፍትሔ አካል ሁኑ። አደራችሁን አሁንም ሌላ ምክንያት፡ ወያኔ ምናምን ብላችሁ የባስ እንዳታስገርሙኝ።

    ለማንኛውም እግዚአብሔር ጥበብና ማስትዋሉን ይስጠን።

  11. Andie betelye ante yakauakuamkew ESAT ende ERMIASE ena HABTAMU yalU denakurt zelzalan sebsebo telachan eysebku,tertaren eyezeru hezben lemararake letna ken eyseru endet lelawen yemawkese moral yenorehal.

  12. በጣም ይገርማል እስከአሁን ተስፉ አለመቅርጥህ ወይም ከንቅልፍህ አለመነሳትህ በጣም ያሳዝናል አሁንም ከትግራይ ላይ እጅህ ካላነሳህ በስተቀር አንተ እና ደጋፊዎችህ ሞሞቻቹህ ከማፉጠን በስተቀር ያንተ ህልም ህልም ሁኖ ነው የሚቀረው።

  13. ባልበሰለ አይምሮ ሀገር ልናቆስል ፣
    ከራስ ጋር ተጣልተን ብሄር እንገምዳለን አዋቂ ይመስል
    እምነት አለኝ የሚል መፆም ያላቃተው ፣
    መነው ይችን ሀገር ካለችበት ፍዳ መታደግ አቃተዉ ። .
    ከይቅርታ ጀርባ ከሳሽ ነው ልባችን
    ፀሎት መፃፍ ይዘን ጦር አለ በጃችን
    የይምሰል ለቅሷችን ግፍ እየቋጠረ
    ዞሮ እሚያቃጥለን አሲድ ሆኖ ቀረ
    እባክህ አምላኬ ፅድቁም ይቅርና በቅጡ ኮንነን
    የአንድናት ልጆች ተባልተን እንዳናልቅ አስታራቂ ሆነን ።
    GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIANS ROUND THE WORLD FOR EVER AND EVER! ! !

  14. ግንቦት ሰበት ለህዝብ የልቀመ ለአላማው ያልቆመ ደርጅት ነው። የአብይ መንግስት ብሔርተኛና ለአገር አንድነት ሳይሆን አገራችን ን አፍርሶ የራሱን አገር ለመገንባት የመጣ ፅንፈኛ ወንበዴ ነው።

  15. YOUR EYE IS OPEND WHEN ONLY AMHARA ACT SOMTHING. BUT WHEN OROMO ROB AND KILLED ALL OVER THE NATION ,YOU WERE QUITE.
    SO STOP TOUCHING SHEWA AMHARA AND ANY AMHARA .

  16. clear..በጣም..ጥርት..ያለ..ማብራርያ..ሁኔታው..ኣየሀው..እግዚኦታ..ያስኛት.

  17. Federalism is favour for majority of Ethiopian people but those anti federal isem singers are minority but they need dominate majority

LEAVE A REPLY