▽ Subscribe Youtube channel Ethiopa Tube to watch the news every day
➞ Youtube : https://goo.gl/pAFiq9

1 COMMENT

  1. ምንድን ነው የሚወራው በዴሞክራሲ መንገድ ኢሓዴግ አሸንፎ የወጣበት ስብሰባ ነበር ይሉናል የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ዶክተር አብይ እንደሆነ በቀበሮዎቹ ነው የተከበበው ምንም ለውጥ አያመጣም ሃገሪቱ ላይ ምክንያቱም ብዙ ሰው በላ የትግሬ ቀበሮች አጠገቡ ነው ያሉት የሱ ዕድል የቤተመንግሥቱ አድማቂ መሆን ብቻ ነው በሀገሪቱ ላይ ለውጥ ማምጣት ከፈለገ ዶክተር አብይ መጀመሪያ ቀበሮቹን ማባረር የመጀመሪያው ሥራ መሆን አለበት አለዚያ እንደ ሃይለማሪም የቤተመንግስት በግ ሆኖ መቅረቱ ነው በሌላ በኩል ዶክተር አብይ የፓርላማ አባል ሆነ ኮማንዶ ፓስቱን የልተቃወመ ሰው ነው እኔ በጣም የሚገርመኝ በብዛት ሰዉ ዶክተር አብይ ተመረጠ እያለ በደስታ ያወራል እውነቴን ነው ምለው ወያኔ ሰውን በደነብ ነው የሸወደው ደክተር አብይን ያለ ተቀናቃኝ ወንበሩ ለይ ቁጭ ጭ ነው ያረገው የኦሮሚያን አመጽ ለማስቆም ያም ሆነ ይህ አሁንም ወደፊትም ሃገሪቱ የምትመራው በሕወሓት ወያኔ ነው የሚሆነው ወያኔ ጌሙን በደንብ ተጫውቷል ባይ ነኝ ኧረ ኧረ እንቃ ኢትዮጵያውያን

LEAVE A REPLY